አንዳንድ ነገሮች ሲደጋገሙ ልክ ይመስላሉ ለመሆኑ አዳማዊ ማለት ምን ማለት ነው?
የአዳማዊ ትርጉም - የአድም ፡ ዘር፡ ሰው፡ ወይም፡ ባሕርዩና፡ ግብሩ፡ ተፈጥሮው:የአዳም ወገን ማለት ነው፡፡
ታድያ በዚህ ትርጉም አዳማዊ ያልሆነ ሰው አለ?
የሰው ዘር በሙሉ አዳማዊ ነው አዳማዊ ያልሆነ የለም።
አዳማዊ የሚባል እምነትም የለም ክርስቲያንም አዳማዊ ነው ። ግን ክርስቲያን ክርስቶስን የለበሰ አዳማዊ ነው ።