Guys የምር normal ነው ያጋጥማል።
1)Ton blockchain እንደሚታወቀው በፊት የመጣ ጊዜ ሌላ የ crypto ecosystem የማይሰጠውን ገንዘብ ነበር በ airdrop ያለምንም restrictions እና ቀለል ባሉ ታስኮች የሚሰጠው አሁን ግን እንደዛ መሆኑ በጣም ብዙ ሰው(in million ) በእያንዳንዱ ፕሮጀክት መሳተፍ መቻሉ+telegram ከ ton blockchain ውጭ ከሌላ ecosystem ጋር ፍሪ የሆነ ያለምንም ክልከላ bridge swap interaction አለመፍቀዱ ሌሎች ትላልቅ ecosystem ላይ listing መከልከሉ L1 project እንዳይመጡ አድርጓል ስለዚህም የሚፈጠሩት projects አብዛኞቹ utility የሌላቸው እንዲሆኑ አድርጓል ለዛም ነው ሰዎች airdrop ሙሉበሙሉ የሚሸጡትና ሁሌም የ tg airdrop pump up በማድረግ ፋንታ dump የሚያደርገው(token ለመያዝ ምንም ምክንያት የላቸውም ምክንያቱም utility ስለሌለው) በመጨረሻም ይህ ton blockchain እያበቃለት የመጣ ይመስላል በዚህ ምክንያት የ ton blockain projects Tier 1 exchange (binance bybit okx...)ላይ List መደረግ እድሉ እየጠበበ እንዲመጣ አድርጓል። ስለዚህ እኛም ይህን ecosystem (ton blockchain) ለቀን በመውጣት web3 platform ላይ መስራት ይጠበቅብናል።