ለኡስታዝ ሀሰን ታጁ
👉 ለሀበሻ ሙስሊሞች የሀይማኖታዊ እውቀት መስፋት የእርስዎ ሚና አይተኬ ነው ፥ በቅርብ አመታት ደግሞ በአማርኛ ፀሀፊዎች በኩል የቲም የሆነውን የአህለሱናን መስመር ለህዝብ ግልፅ የሚያደርጉ የተወሰኑ መፅሀፍቶችን አበርክተዋል ።
🔰በትክክል ባላወቅናቸው ምክንያቶች እነዚያን ድንቅ መፅሀፎች ለህዝብ ከማድረስ ትንሽ ተቀዛቅዘዋል ፥ በቅርቡ ደግሞ ወደ ሚዲያ ተመልሰው ጥሩ ጥሩ ፅሁፎችን እያካፈሉን ነው ሆኖም ግን እነዚህ ፅሁፎች በሌሎችም የአህለሱና ወንድምና እህቶች ሊፃፋ የሚችሉና የሀበሻ አህለሱና በዐቂዳዊና በፊቅሀዊ ፅሁፎች ዙሪያ የሚታይበትን ክፍተት ሊሸፍኑ አልቻሉም ።
🛑 በተለይ በአህለሱናው የዐቂዳ መንሀጅ ዙሪያ ከምናስበው በላይ በሰፊው ውዥንብሮች እየተሰራጩ ነው ፥ ሰፋ ያሉና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ምላሾች ያስፈልጋሉ ፥ ይህን ለማድረግ ደግሞ ከእርሶ የበለጠ ቀለሙ የሰላ ወንድም የሚገኝ አይመስለንም ፥ ብዙ ወንድሞች ጋር ምላሽ የመስጠት አቅሙ አለ ነገር ግን አቂዳ ላይ ያሉ ብዙ ቃላትን ወደ አማርኛ መተርጎም ሲከብዳቸው ተመልክተናል ስለዚህ ሀላፊነቱ እርስዎ ላይ የወደቀ ይመስላልና ከወዲሁ እንድታስቡበት በአሏህ ስም እንጠይቅዎታለን 🙏🙏።
https://t.me/YASIRAJEL_ALEM