ይህም አለ 😱


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Курсы и гайды


ይህ ቻናል ፈታ ዘና የሚያረጉ አስገራሚ እውነታዎች፣ ግጥሞች ያሉበት ነው።

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
FOR ANY COMMENT " @Fafaz9_bot "ያዋሩኝ😉
Amazing Fact about
anything with funny
Poem And have free internet

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Курсы и гайды
Статистика
Фильтр публикаций


ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ የሰዎች መዝገብ ቃላት የተረጓምኳቸው

1⃣አቶ ደምመላሽ..........mr. blood return

2⃣ወ/ሮ አልጋነሽ.......... mrs you are a bed

3⃣ልጅ ሺመልስ........... son return a thousend

4⃣ዱባለ............. drop he said

5⃣አልጋ ወራሽ............ bad take over

6⃣ዘራብዛ......... increase race

7⃣አለማየሁ............ i saw world

8⃣አይናለም................ eye world

9⃣ግራዝማች ሺበሺ.......... left leader thousend by thousand

🔟አቶ ማስረሻ...........mr you make me forget

1⃣1⃣ሙሉ ነህ........... you are full

1⃣2⃣መንግስቱ................ the goverment

1⃣3⃣በልሁ............. by this stubborness

1⃣4⃣ማን ያዘዋል.......... who order him

1⃣5⃣አለምጸሀይ.............. world sun

1⃣6⃣ሁላገርሽ...............everything your country

😂😂😂😂

እስቲ ጨምሩ👇👇👇


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


የ AMAZON ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ስራ ቢያቆም እና ካለው ላይ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ብር ቢጠቀም ያለውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ 446 አመት ይፈጅበታል 🔥🔥🔥

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በአሜሪካ ሱዛን ዋረን የተባለች ሴት የተለያዩ ቤቶች ሰብራ በመግባትዋ ለእስር በቅታለች

አስገራሚው ነገር ሱዛን ሰብራ በገባችባቸው ቤቶች ሁሉ አንድም እቃ አልሰረቀችም ነገር ግን የገባችባቸውን ቤቶች በሙሉ ከላይ እስከታች አገላብጣ ካጸዳች በኋላ ቢልና አድራሻዋን አስቀምጣ በመውጣት ሂሳቤን ክፈሉ ስራ ፈጠራዬን አበረታቱ ስትል ትጠይቃለች።

በአስቸኳይ ቆሻሻዎቹን ዕንድትመልስ ተፈረደባት😂



🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያለዉ ግለሰብ ለሚወዳት ሴት የአግቢኝ ጥያቄ አቅርቧል፤

ጥያቄዉን አስገራሚ የሚያደርገዉ ነገር ግለሰቡ ጥያቄዉን ያቀረበዉ በሴትየዋ ባል ለቅሶ ላይ ነበር


እጅ በእጅ የውርስ ጋብቻ 😁


🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


የእግር ኳስ ኳሶች መጀመሪያ ኳስ ጥቁር እና ነጭ የሆኑበት ዋናው ምክንያት በጥቁር እና ነጭ ቴሌቪዥን ላይ በደንብ እንዲታዩ በሚል ነው።📺

🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


በ 18ኛው ክፍለዘመን በ ሃገረ እንግሊዝ ውስጥ ሚስትን መሸጥ የተለመደ ነበር! ባልዬው በዛ ትዳር እርካታ ካጣና ሚስቱ ጥሩ ካልሆነች እንደምታዩት ገበያ አውጥቶ ይሸጣት ነበር😁

የሚገዛው እኮ ነው የሚገርመው 🤭


🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በኡጋንዳ ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃው “አስደናሽ” ወረርሽኝ‼️

በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።

ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።

እንዳልስቅ በሽታነው ምን ላርግ 😁


🌹
@YEHEM_ALE1🌹
🌹
@YEHEM_ALE1🌹


⚜️እኔ የምላቹ ት/ቤት ወላጅ አምጡ
ተብላቹ አታውቁ❔
🔺 እስቲ ዛሬ ወላጅ አምጡ ተብለው ሌላ ሰው አምጥተው ጉዳቸውን ያዩ ሰው ልጋብዛቹ 😄


ማራኪ👩‍🦰እኔ ፌደራል ወስጃለው ከዛ ወንድሟ ነኝ እያለ እያወራ እያለ ሰፈራችን የሚኖረው ስፖርት አስተማሪ ደንግጦ ምን ሆና ነው አይ ሰላም ነው ወንድሟ ነው ሲል አረ ወንድሟ አይደለም የኛ ሰፈር ልጅ ናት ብሎ አዋረደኝ ከዛ መታወቂያዬ ተነጠቀ 😳

አይሻ🧕ጓደኛዬ ትዝ አለችኝ የሆነ ልጅ ሲያልፍ በናትክ ወንድማ ነኝ ብለክ አስገባኝ አለችው  እሺ ብሎ ወላጅ ያላት አስተማሪ ጋር ሄዱ አስተማሪው ምኗ ነክ አለው ወንድሟ ነኝ አለው አስተማሪው   ተማሮ እየተቆጣ ሲናገረው ልጁ ጓደኛዬን በጥፊ በእርግጫ አላት ዱላው  ሲበዛባት ቲቸር ምኔም አይደለም አለች።😩

ዮናስ🧑እኔም አንዱን ከመንገድ ለምኜ ወስጄው አስተማሪው ለምንድን ነው የስፖርት ትጥቅ ማትገዛለት በል አሁን አይኔ እያየ መግዣ ብር ስጠው አላለውም 😂

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ይህንን ያውቃሉ❓

😭ከሞትን 3 ቀን ቡሃላ ምግባችንን የፈጨው
ኢ.ንዛይም መልሶ እኛን መብላት ይጀምራል 🤩


ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😂


🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ቡና በቱርኮች ዘንድ በጣም አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሳ በ15 ተኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ባላቸው በቂ ቡና የማያቀርብላቸው ከሆነ የመፍታት መብት ነበራቸው😂😂

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ይህን ሰው ተዋወቁት ኢድሪስ ዴቢ ይባላል የቀድሞ የቻድ ፕሬዚዳንት የነበረ ሲሆን እንደ ዋዛ ስልጣን ላይ ከወጣ ሰላሳ አመት አስቆጥሮ ነበር !

እንደ ማንኛውም አፍሪካዊ መሪ ስድስት ግዜ ምርጫ አጨበርብሮ ተመርጧል።ለድስተኛ ግዜ ምርጫ ካሸነፈ በኃላ የተሰማውን ደስታ ከመግለፁ በፊት ወጥረው ከያዙት አማፂያን ጋ የሚዋጋውን ወታደር ለመጎብኘት ወደ ግንባር ሄደ። ነገር ግን አማፂያኑ ግምባር ላይ ግምባሩን ብለው ገደሉት😯

ሸዩት ወደ አምላኩ😄



🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ቢሊየነሮች "የዘላለም ሕይወት" ምስጢር እየፈለጉ ነው::ግባቸው በባዮሎጂካል ተሃድሶ ሴሎችን በማደስ እርጅናን ማስቀረት ነው

የፔይፓል መስራች ፒተር ቲኤል፣ የኦፕን ኤአይ መስራች ሳም አልትማን፣ የአማዞን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄፍ ቤዞስ እና ሌሎች የተሃድሶ ክኒን እያለሙ ያሉ ሀብታሞች በአልቶስ ላብስ ፕሮጀክት ላይ ገንዘብ ፈሰስ አድርገዋል።

የአልቶስ ላብስ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዳሉት ሀብታሞችን ወደ " እርጅናን የማይቀምሱ ከሰው ወጣ ያለ ሰው ይሄ ክኒን ይለውጣቸዋል “

🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ይህ ብራዚላዊ እሰረኛ ለ5 ዓመታት ያህል ጊዜ የማምለጫ ጉድጓድ(ቀዳዳ) ቆፍሮ የወጣው ግን የእስር ቤቱ ጠባቂዎች የሚቀመጡበት ክፍል ውስጥ ነበር ።

የመጨረሻ እድለቢስ ስቶን😂


🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


🐫በቀል የግመል ነው ግመል በጣም በቀለኛ ከመሆኗ የተነሳ የመታትን ሰው ከአምስት ወይም ከስድስት አመት በኋላ ልትበቀል ትችላለች😯

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


ነፃነትን ሸጦ 🔥ግጥም 🔥
ገንዘብን ፍለጋ
በረከሰ ስደት
በረከሰ ዋጋ
ህሊናን ለውጦ
በሆድ አቆማዳ
እውነትን አስይዞ
መግባት ትልቅ እዳ
ጎተራው ላይሞላ
መሶቡ ላይፋፋ
እንጀራ አልቆብኛል
ጥቅልል ብዬ ልተኛ

😁😁😁

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


በቻይና ሀገር የምትኖር አንዲት ሴት ውሻዋ ታሞ ሳትጠይቃት በመሞቷ ምክንያት ለእሷ መታሰቢያ በማድረግ 2,800,000 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለእንስሳትዎቿ ማውረሷ ተገልጿል። 😳

ያደለው ሀገር ! 😅


🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


🕯አዲስ የስርቆት ዘዴ፣

ይህ የምትመለከቱት የዝምባዋብዌ ዜግነት ያለው እልል ያለ ግለሰብ ስሆን ማታ ማታ ወደ ሰዎች ቤቶች እንዲህ የመንፈስ ልብስ እየለበሰና እንደ መንፈስ እየጮኸ ጎራ ብሎ ይገባል፤የቤቶቹ ባለቤቶች መንፈስ መጣ እያሉ ቤታቸውን ትተው ሲሮጡ አጅሬው 🧠ቤት ውስጥ ያለውን እቃ እየሰረቀ ይጠፋል።  ግን በመጨረሻም ሁኔታው አላማረም በፖሊስ እጅ ገብቷል

የሰዎቹን ድክመት አውቆበታል 🧠😁


🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


በአለማችን ላይ የመጀመሪያውን የፈተና ጥያቄ ያዘጋጀው (ለአለም ያስተዋወቀው) ፈረንሳያዊው ፈላስፋ ሄንሪ ሚሼል ነው ! ይሄው ፈላስፋ በአለማችን ላይ በተማሪዎች በጣም የሚጠላውም ፈላስፋ ነው🤔

🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


- 'Botox' የተባለውን መድሀኒት በመርፌ መልኩ ፊታቹ ለይ ስትወጉ መድኅኒቱ ፊታቹ እንዲሸበሸብ የሚያደርጉትን ሴሎች በማገድ የፊታቹ ቆዳ relax እንዲያደርግ ያደርጋል።

- አሁን ለይ ያሉ ታዋቂ ሰዎችም ይሄንን መድኃኒት ስለሚጠቀሙ ነው እድሜያቸው ሄዶ እንኳን ያረጁ የማይመስሉት 😶

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


🐀አይጦች በጣም በፍጥነት ስለሚራቡ በ18 ወራት ውስጥ ሁለት አይጦች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ልጆች ሊወልዱ ይችላሉ።😭

ጉድ ነዉ! 😂😂

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹

Показано 20 последних публикаций.