ስፖርት ዓለም የተሰማ ዜና
የክርስቲያል ፓላሱ አምበል ማርክ ጉሂ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ድጋፍ በተዘጋጀው የካፒቴን አርምባንዱ ላይ #I_Love_Jesus ብሎ በመፃፉ ምክንያት ሊቀጣ ነው ተባለ
ተጨዋቹ ሁሉም አምበሎች የግብረሰዶማውያን አርማ እንዲያደርጉ በመደረጉ ምክንያት አርምባንዱ ላይ #ኢየሱስን_እወዳለሁ_ብሎ_ፅፏል
በዚህም የሀይማኖት እና ፖለቲካዊ መልዕክት ማስተላለፍ አይቻልም በሚል እንደሚቀጣ እየተዘገበ ይገኛል።
ቅዱሳን ነገሮች ከየተኛው ጊዜ እየፈጠኑ ነው የሚገኙት በፀሎታች እንበረታ እኛም
Channel @Yezema_Tube
New bot @YezemaTube_bot
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ