18 Feb, 15:44
18 Feb, 13:16
17 Feb, 18:05
17 Feb, 13:02
17 Feb, 11:11
15 Feb, 19:48
15 Feb, 09:46
14 Feb, 22:27
13 Feb, 20:23
13 Feb, 19:17
12 Feb, 19:15
10 Feb, 15:33
10 Feb, 14:15
9 Feb, 17:18
9 Feb, 15:46
9 Feb, 09:11
ኃይልህ በድካሜ ተገልጦ ስትሰራ አይቻለሁ ከእኔ ምለው የለም የሆነው ይህ ሁሉ በአንተ ነው ላከብርህ ዘንድ ይገባኛል ቸሩ አባቴ ፊትህ ወድቄ ተንበርክኬ በጉልበቴ ዝቅ ብዬ ላክብርህ ታይብኝ ከፍ ብለህ (2x) እንደልጅ አይተኸኝ በልጅነት ወራት ክፉ አመሌን ቻልከው በምህረትህ ብዛት አልጨከንክብኝም እንድሰጥ ታልፌ ስንቶችን ከመንገድ ካስቀረው ተርፌ አለሁ በገናዬን ዛሬም አልሰቀልኩም ስለቸርነትህ/ስለደግነትህ መዘመር አልተውኩም
8 Feb, 11:13
7 Feb, 15:30
6 Feb, 12:15
6 Feb, 06:05