በዚህ ዘመን በኖሩና ደግመን ደጋግመን በሰማናቸው/በተባረክንባቸው ብዬ ከተመኘኋቸው ዘማሪዎች መካከል ለእኔ ግንባር ቀደሙ ነው። ዘማሪ ታደሰ እሸቴ።
ለመዝሙሮቹ የተጋነነ ትልቅ ፍቅር አለኝ። ደግሜ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግባቸውም። የዘመራቸው ዝማሬዎች አድማጭን ለፀሎት እና አምልኮ ከመጋበዛቸውም ባለፈ ለእግዚአብሔር ቃል የነበረውን ቅርበት የሚመሠክሩም ናቸው። ብዙ ጊዜ በጉባኤ የዝማሬ አምልኮ ላይ የዝማሬ አምልኮ መሪዎች/ዘማሪያን የእርሱን ዝማሬዎች ይዘምራሉ/ያዘምሩንማል። አብዛኛው ሠው የማን ዝማሬዎች እንደሆኑ ግን አያውቃቸውም።
ብዙዎቹ ዝማሬዎቹ በጉባኤ የሚዘመሩ ሳይሆኑ በግል ጊዜ ወስደን የምናደምጣቸው አይነት መዝሙሮች ናቸው። ለጥሞና የሚጋብዙ። እርጋታው እና የአዘማመር ስታይሉ በጣም ደስስስ የሚል ለጆሮ የሚመች አይነት ነው።
ለምሳሌ:-ከዝማሬዎቹ መካከል
🎸 አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም
🎸 የእግዚ/ር ምህረቱ ብዙ ደካሞችን ማገዙ
🎸 ርኆቦት 2× እግዚ/ር አስፍቶልኛል
🎸 መሸሸጊያ ዋሻ2× መከታ ጋሻችን 2×
🎸 ጊዜ ማይለውጥህ የኔ ጌታ
🎸 ከባርነት ቀንበር ያወጣኸኝ
🎸 አቤኔዘር 2× እስከ ዛሬ ድረስ እግዚ/ር ረድቶናል
🎸 እግዚአብሔርን ጠብቄው አላፈርኩኝም
🎸 መፈታቴን አውጃለሁ ለጠላቴም እነግረዋለሁ
🎸 በለቅሶ ዘርን ዘርተን ነበረ በደስታ አጭደናል
🎸 እግዚ/ር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው
የማስታውሳቸው ናቸው።
በተለይ የጊታር🎸 ዝማሬዎቹ🎤😮!!! 😭🙏🙏
#ዘማሪ_ታደሰ_እሸቴ ዛሬ በሕይወት በመካከላችን ባይኖርም ዝማሬዎቹ ግን አሁንም ትውልድ የሚፅናናባቸው እና የሚታነፅባቸው ናቸው።
እንድታደምጧቸው ጋበዝኳችሁ❤🙏 ብሩካን ናችሁ
ቁጥር. 1 አልበም https://t.me/YezematubeAlbum/34280
ቁጥር. 2 አልበም https://t.me/YezematubeAlbum/33851