Фильтр публикаций




እንደምን አደራችሁ??

ባሕረ ጥምቀቱ እንዴት ነበረ ?

አርቲስት አስቻለው ፈጠነ




🇺🇸(ዘ-ሐበሻ ዜና) ትራምፕ ማምሻውን በኦቫሉ ቢሯቸው ለጋዜጠኞች "በብሪክስ አባል ሃገራት ላይ 100% ታሪፍ እንደሚጥሉ" ተናግረዋል::
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ስትሆን የተለያዩ ምርቶችን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትልክ ይታወቃል::


ሰበር - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቢሮ በገቡ የመጀመሪያው ቀን ዩናይትድ ስቴትስን ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የመውጣት ሂደት የሚያስጀምረውን የሥራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ (Executive Order) ፈረሙ።

አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከሚያደርጉ አገሮች ግንባር ቀደሟ እንደሆነች ይታወቃል።

ከዚህ ቀደም ፕሬዝዳንቱ "ድርጅቱ ቻይናን ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተጠያቂ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል" ካሉ በሗላ አክለውም ቻይን ለመቅጣት የሚወስዷቸውን እርምጃዎች ይፋ ሲያደርጉ “ቻይና የዓለም ጤና ድርጅትን ሙሉ በመሉ ትቆጣጠረዋለች” ማለታቸው ይታወሳል።






የዕለቱ ዜናዎቻችንን ይመልከቱ። ከያዝናቸው መካከል፡ - በኢትዮጵያ የታዋቂው ፖለቲከኛ ሚስት በልጇ ተከሰሰች




የካ ሚካኤልን ስናስገባ https://youtu.be/Uk_3mRoDoik




እንደምን አደራችሁ??






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጥምቀት በላሊበላ

@ዴቭ ላሊበላ




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ።


ጥምቀት በወለጋ


ጥምቀት በአረብ ኢምሬትስ


ጥምቀት በጅማ

Показано 20 последних публикаций.