በታቦተ ህግ ላይ ተሳልቀው ቪዲዮ በመስራት በማኅበራዊ ድኅረ ገጽ ያጋሩ ተከሳሾች በ4 ወር እስር እንዲቀጡ ፍ/ቤት ወሰነ።
***
በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የነበሩት እና የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሆነው የጥምቀት ስርዓት እና በታቦተ ህግ ላይ ተሳልቀው ቪዲዮ በመስራት በማኅበራዊ ድኅረ ገጽ ያጋሩት አቶ ገመቹ ምትኩ፣አቶ ካሳን አድቬንቸር እና አቶ ጋዲሳ ኢቲና የተባሉ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን
ጉዳይ የተመለከተው የአምቦ ዳዳቻ ወረዳ ፍርድ ቤት " የሌላውን ሃይማኖት ባለማክበር እና በመሳለቅ ግጭት እንዲነሳ ሞክረዋል " በማለት እያንዳንዳቸው ተከሳሽ በ4 ወር እስር እንዲቀጡ ተወስኗል::
ፍርደኞችም ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ትእዛዝ ተሰጥቷል።
ጠንካራ የሀገረስብከት ህግ ክፍል በእዚህ ላይ ቢታከል ጠንከር ያለ ውሳኔ ይፈጸም ነበር። ለማንኛውም ግን ዕምነት ላይ መሳለቅ ጥፋት ብቻ ሳይሆን ወንጀል መሆኑንም መታወቁ በጎ ነው።
በወላይታ እና ሀዲያ ፣ ስልጤ ላይ ይህን መሰል ድርጊት ፈጽመው እንደ ንጽሁ ሰው የሚንቀሳቀሱትን በአከባቢያችሁ በማደን ለህግ በማቅረብ የዘሩትን ያጭዱ ዘንድ አስደርጉ
@ Kune Demelash kassaye -Arba Minch