መልካም…
"…ይሄን 17 ሺ ሰዎች አንበበውት 40 ፍሬ ሰዎች ጓ 😡 ብው ያሉበትን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ እናንተ ደግሞ ሓሳባችሁን ትሰጡበት ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን ወደ መክፈቱ እሄዳለሁ። በጨዋ ደንብ ተንፒሱ።
"…ባቡሬን ይዤ በሳምንት ሁለቴ ኮርስ ወደምወስድባት አስኳላ ቤቴ እየሄድኩ ነው። በሩን ከፍቼላችሁ ነው የምሄደው። ባለጌ፣ ድንገት ሰካራም ሰው ስታዩም አትመልሱለት ብቻ ዘመዴ 👉🏿 BLOCK የሚል ማስታወሻ ብቻ ከባለጌ ሰካራሙ ስም አጠገብ ማስታወሻ አስቀምጣችሁ ጠብቁኝ። እንጂ አብሬ እንዳልቀስፋችሁ ለማንም ተደርባችሁ እንዳትሳደቡ አደራ።
"…በጣም ነው እንዴ ዛሬ ያስገባሁላቸው? 40 ፍሬ ሰዎች እኮ ናቸው 😡 ጓ ብው ያሉት። ለነገሩ ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ እኮ ሸዋ ሁላ ተሻግሬ ነው ስኖቅር የዋልኩት። ጓ ቢሉ አይፈረድባቸውም።
• እናንተም ሓሳባችሁን በነፃነት አንሸራሽሩ። እስክመለስ ቸር ቆዩኝ። በሉ ጅቡ ሳይመጣ በጊዜ ተወያዩ። 😂