👆⑤✍✍✍ …
~ ሃሎ እገልዬ ዘመዴ ነኝ ደኅና ነህ?
• ዘ መ ዴ እንደ ምን አለህ እግዚአብሔር ይመስገን።
~ ለሆነች ጉዳይ ፈልጌህ ነበር?
• ምን ጉዳይ ዘመዴ?
~ለዘመዴ ሚዲያ ጉዳይ፣ ነጭ ነጯን በአየር ላይ ለመመለስ ለሚዲያው የቦርድ አባል እንድትሆንልኝ ፈልጌ ነበር።
• በደስታ ዘመዴ። ፈቃደኛ ነኝ።
~ ክብረት ይስጥልኝ። ደኅና ይሁኑ።
"…እኔ ያዘጋጀሁት በሓሳቤ 12 ሰው። ሁለት ከእስራኤል፣ አንድ ከእንግሊዝ፣ ከጀርመንም፣ ከካናዳም አዘጋጅቼ ነበር። የተፈለገው 5 ሰው ሆነ። በቃ። አምስቱንም አንድ ምሽት በኋትስአፕ ስልክ ደውዬ አገናኘኋቸው፣ ተዋወቁ፣ ተነጋገሩ። አለቀ። እስከአሁን እነሱ በቴሌግራም ግሩፖቻቸው ላይ የደረሱበትን ሲያወጉ ከማየት በቀር ስብሰባም ድጋሚ አላደረግንም። በመቀጠል ለሚዲያው ቋሚ አባል ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያው ለሚዲያው ማስጀመሪያ ደማቸውን የሚሰጡ 300 ሰዎች አስፈለጉኝ። በአብዮት ጠባቂ፣ በደንብ አስከባሪ፣ በፎሊስ ሳይሆን ቀጭን ጥሪ ብቻ ነው በቴሌግራሜ ያስተላለፍኩት። "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ወደ አየር ይመለስ ዘንድ የምትፈልጉ፣ 300 ነፍስ ያላችሁ፣ እስክንድር ተነካብን፣ አስረስ ተገመገመብን፣ ደመቀ ተነቆረብን፣ ሙሃባው፣ ዘመነ፣ ጌታ አስራደ፣ ተተቹብን፣ እነ ሄኖክ ጀንደረባው፣ እነ አክሊል ኮልኮሌውን ኮለኮልብን የማትሉ፣ የእኔን ሰው አትተች፣ ሌላውን ግን ውቀጥ የማትሉ 300 ሰዎች የእውነት አፍቃሪ ወዳጆችም በሰልፍ ኑ ብዬ ጥሪ አቀረብኩ። አሁን እኔ ይሄን እየጻፍኩ ሞልቶም ሊሆን ይችላል 300 ውስጥ ለመግባት አንዳንድ ሺ የአማሪካም የካናዳም ዶላር የያዙ፣ 500፣ 400፣ 300 ም የያዙ ፓውንድ ነሽ፣ ዩሮ የተሸከሙ ሰዎች ተመዝገበው ቁጭ ብለዋል። እነዚህ አስጀማሪዎች ናቸው። ተጠባባቂው ሠራዊት እንዳለ ነው። እንዳለ ተቀምጧል።
"…ሚዲያው ሲከፈት እናት ቤተ ክርስቲያን ያሳደገቻቸው ባለሙያ ጋዜጠኞች፣ በሰንበት ትምህርት ቤት አልፈው ቦታ ዕድል ያጡ ሁሉ፣ የተሸፈኑ፣ የተጋረዱ ዕንቁዎች አዋራቸው ተገልጦ ራሳቸውን ለዓለሙ ሁሉ ያሳዩበታል። በሚዲያው ልክ እንደ መንግሥቱ ኃይለማርያም እንደ ደርጉ ጊዜ መሠረተ ትምህርት ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ብለን ፊደል ነው የምናስቆጥርበት። ሕፃናት ላይ እንሠራለን። የግዕዝ ትምህርት በሊቃውንቱ፣ ውዳሴ ማርያም ጀምሮ እስከ ዳዊት ድረስ ይቀጸልበታል። ስንክሳር በየዕለቱ ይነበብበታል፣ መሃረነ አብ አይቋረጥም። ጠዋት ጠዋት የኪዳን ጸሎት እንዳለ ነው። ጥንታውያን ገዳማትና አድባራት በጎደለው በኩል እንሞላላቸዋለን፣ በፈረሰው በኩል እንቆምላቸዋለን። በቤቱ ልማት ይሆናል። እንደ ዜጋ ስለ ሀገራችን፣ እንደ አማኝ ስለ ሃይማኖታችን ፕላት ፎርሙን የእውነት፣ የሃቅ መንሸራሸሪያ፣ የኮሶ፣ የመተሬ፣ የእንቆቆ፣ የቃሪያ በበርበሬ መሸጫ እናደርገዋለን፣ በርበሬ እያጠንን፣ በሳማ እየለበለብን ባለተለመደ መንገድ ለኢትዮጵያ የምንገለጠው። ይሄን አስመሳይ፣ አድርባይ፣ ባህል፣ እምነት እንዳይኖረው ተደርጎ ገንፎ ቄጤማ፣ ደንቆሮና ማይም እንዲሆን የተፈረደበትን ቲክቶካም፣ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ የመቀመጫውን አንጓ እያሳየ፣ እንደ ፍየል፣ እንደ ገመሬ ዝንጀሮ መቀመጫውን እያሳየ የሚሄድ፣ ዕድሜህ ስንት ነው ሲባል 55 ኪሎ ነኝ የሚል፣ በሴራ የደነቆረን ትውልድ በነፍስ ነው የምንደርስለት። በቤተ መቅደስ፣ በቤተ መስጂድ፣ በቤተ አዳራሽ የተሰገሰጉትን ሃይማኖት አሰዳቢ፣ ፌክ የበግ ለምድ የለበሱትን ተኩላ ቀበሮዎች እንፋለምበታለን። ዘር፣ ቀለም፣ ሃይማኖት ሳንለይ ፀረ ሕዝብ፣ ፀረ ሰው፣ ፀረ ሀገር የሆኑትን በሙሉ ያለ ምህረት፣ ያለ ፍርሃት ያለምንም ዲፕሎማሲ በጨበጣ እንፋለምበታለን።
"…ሠራዊተ ጌዴዎኖች ተከታተሉኝ። 18 ቶቹ ቀሪዎቹም ተመዝገቡ። ግሩፑን ዛሬ አቋቁመዋለሁ። ለብቻ የሚመክር ግሩፕ ነው የማቋቁመው። ይሄ እንዴት ሆነ? ለምን ሆነ? ብለህ የምትበሳጭ ካለህ በረኪና ጠጣበት፣ አዎ ቀዝቀዝ እንዲያረግልህ፣ ከብስጭቱ እንዲያበርድህ እኔ ፔጅ ላይ እየገባህ በኢሞጂ ጓ ብው ከምትል የአይጥ መርዝ ጥሩ ነው እሱን ጎንጨት በልበት። አታስቆመኝ አባው። የኢትዮጵያንም የዐማራንም ትንሣኤ እናበሥራለን። ቃሌ ቃል ነው። የዐማራን ቅዱስ ትግል እንደ መዳኛዬ ቆጥሬ ተቀብዬአለሁ። ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ፍንክች ንቅንቅ የሚያደርገኝ የለም። ሃይማኖቴ ሆኗል። እኔ ደግሞ ሐዋርያው። የዐማራን ትግል መናፍቃንን በአፍም በመጣፍም እፋለማቸዋለሁ። አከተመ። የፈለገህን በል አታስቆመኝም። ሾተላዩን በሙሉ እብድ እብድ እየተጫወትኩ ነቃቅዬ እጥለዋለሁ። እንደ ማስቲሽ በዐማራ ትግል ላይ የተጣበቀውን መሰሪ ሁላ ፈቅፍቄ ፈቅፍቄ አራግፈዋለሁ። የቋንጃ እከክ ነው የምሆንበት። እኚኚ ብዬ ነው የምጣበቅበት። ንዝንዝ አድርጌ ነው የምነቅለው። ምንም አባክ አታመጣም። አለቀ።
"…ሓሳብ ያላችሁ ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። ለዚህ ትልቅ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የተጠቀምኩት የእግዚአብሔርን ጥበቃ፣ የእመቤታችንን አማላጅነት፣ የቅዱሳኑን ሁሉ ጸሎት ነው። ለሥራው አንድ ሳምሰንግ ስልክ፣ በቤቴ ዋይፋይ፣ አንዲት አመልካች ጣቴን ብቻ ነው። ልሥራ ካልክ፣ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንዲህም ይሠራል። ለገተቶች እያስተማርኳችሁ ነው። ሰምተሃል።
…ዘመዴ ሚዲያ እየመጣ ነው።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 27/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።