ጠፉ፣ ድራሽ አቧታቸው ነው የጠፋው…
"…የአስረስ መዓረይ በቀቀኖች፣ የገደል ማሚቶዎች እስከአሁን ስለጀግናው፣ ስለ ባለማዕተቡ ሃምሳለቃ ሃይማኖት የሴራ አሟሟት ትንፍሽ አላሉም። አንዳቸውም አልተነፈሱም።
"…እኔ ጎጃም ከገባሁ በኋላ ቢያንስ በግፍ የሚበሉትን የጎጃም ዐማራ ባለ ማዕተቦቹ ሞታቸው እየተነገረ ነው። ስንቱ ጀግና እንደወጣ ቀርቷል። ከጀርባ እየተመታ ከአፈር ተቀላቅሏል። ጦርነቱ ከተጀመረ እስከአሁን 24/7 ኢንተርኔት ላይ ተጥደው የሚውሉት አውርቶ አደር የአፋጎ አመራሮች እንደ ሆሊውድ አክተር ከላይታች በደመና እየተጓዙ ጭረት አያገኛቸውም። የህንድ አክተሮች፣ አሚታባ፣ ሚቱ፣ ቪጄ ኮማሮች።
"…ዛሬ ግን ፀጥ ረጭ አሉ። የዐማራ ፋኖ በጎጃም ፋኖዎች ተቃጥለዋል፣ በግነዋል፣ አርረዋል። እነ ጥላሁን አበጀ፣ እነ አስረስ መዓረይ ከእነ ማስረሻ ሰጤ ጋር ሊቀላቀሉ፣ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ለሁለት ሊከፍሉም ይችላሉ። ለዚህ ብለው ነው አሁን እነ ሰጣርጌ እነ ሻለቃ ዝናቡን ከወዲሁ መስደብ የጀመሩት።
"…የዶሮ እርባታ ደብረማርቆስ የጀመረ የጎጃም አክቲቪስት በምን አፉ ነው ስለዚህ ጀግና ሞት የሚዘግበው? ዛሬ ከጀግናው ሞት ይልቅ የመሰሪው አስረስ መዓረይ ፎቶ ነው በኡጋንዳ ሲለጠፍ የዋለው። ያውም የኮመንት መስጫ ሰንዱቆች በተዘጉበት ግድግዳ ላይ ነው የሞጣ አፍ የመሰለው የመዓረይ ፎቶ ሲለጠፍ የዋለው።
"…ደግሜ እላለሁ። በአስረስ መዓረይ፣ በጥላሁን አበጀ፣ በየቆየ ሞላ፣ በፓስተር ተሰማና በፓስተር ዳዊት እየታዘዘና እየተመራ የሚያሸንፍ የዐማራ ፋኖ በጎጃም የለም።
"…ከአጼ ዮሐንስ ቀጥሎ የጎጃም ዐማራ ፋኖን እናቶች ጥቁር ማቅ ያስለበሱት የወያኔ፣ የብአዴን፣ የኦሮሙማ፣ የግንቦት ሰባትና የሸአቢያ ቅጠረኛ የዐማራ ፋኖ የጎጃም አመራሮች ናቸው። ተንፍሱ እንጂ በቀቀኖች።
• ፖድካስታም ሁላ ነገ ደግሞ ጠብቁኝ።