አነጋገሪው የቪኒና ሞድሪች አለመግባባት ጉዳይ !
ትላንት በቪኒና ሞድሪች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ማርካ ዝርዝር መረጃውን እንዲህ ባለመልኩ በማድረግ አቅርቧል።
ጨዋታው ከመጠናቀቁ ከአምስት ደቂቃዎች በፊት ሌጋኔሶች ኳሱን ይዘው በBulid Up እያሄዱ ኳሱ ወደ ኮርና ወጣባቸው። ከዚያ ሞድሪች ወደ ቪኒ ሄዶ ወደ ቡድኑ ተመልሶ እንዲያግዝ ጠይቀው።
ቪኒን እሄንን አልወደደም እናም ለሞድሪች ምላሽ ሳይሰጥ ቀረ። የቪኒን አስተያየት ያልወደደው ሞድሪች በቪኒ ላይ ድምፁን ከፍ አድርጎ ጮሀበት።
ቫልቨርዴ እንዲሁም በተመሳሳይ የቪኒ አስተያየትን ሳይወደው ቀርቶ ለቪኒ ሞድሪችን አምበል፣ ታላቁና ሌጀንድ በመሆኑ እንዲያከብረው ነገረው።
ቪኒ ከጨዋታዉ መጠናቀቅ በፊት በተቆጠረው ገዳይ ጎል ላይ ከቡድኖች ጋር ደስታውን ያልገለፀ ሲሆን የጨዋታው መጠናቀቅ ከአልቢተሩ ፊሽካ አንደበት ከተነፋ በኋላ ደስታውን ከቡድኑ ጋር አሁንም ሳይገልፅ በቀጥታ ከሜዳ ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል።
@Zetena_Dekika_Sport