90 ደቂቃ ስፖርት™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
For Promotion
@TammeJr
2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የፒኤስጂው ፕሬዝደንት ናስር አል ካላፊ ፦

"ከሊግ 1 ይልቅ ላሊጋ ላይ ጎል ማስቆጠር ቀላል ነው።"

ምባፔ 👀

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


4ቱ የፖርቹጋል ኢንተርናሽናል ፍፃሜዎች🇵🇹

✅ዩሮ 2004፡ 🇵🇹ፖርቱጋል 0-1 🇬🇷ግሪክ
✅ዩሮ 2016፡ 🇵🇹ፖርቱጋል 1-0 🇫🇷ፈረንሳይ
✅የኔሽንስ ሊግ 2019፡ 🇵🇹ፖርቱጋል 1-0 🇳🇱 ኔዘርላንድስ ◾
✅ የኔሽን ሊግ 2025፡ 🇵🇹ፖርቱጋል - 🇪🇸ስፔን ?-? 🆕

ፖርቹጋል ዛሬ ድሏን ታስቀጥል ይሆን ?

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


አዲሱ የቶተንሀም አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ቶተንሃም ከገባ ምቤሞን ወደ ቶተንሃም የመውሰድ አላማ አለው ።

MIRROR AND THE SUN !

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ፦

🏆 በኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ

09:00 | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 | አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
12:00 | ስሁል ሽሬ ከ አዳማ ከተማ

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

የደረጃ • 10:00 | ጀርመን ከ ፈረንሳይ
ፍፃሜ • 04:00 | ፖርቹጋል ከ ስፔን

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ለሪያል ማድሪድ እና ለባርሴሎና የተጫወቱ 4 ምርጥ ተጫዋቾች፡- 

▪️🇵🇹ሉዊስ ፊጎ
▪️🇨🇲ሳሙኤል እቶኦ
▪️🇪🇸ሉዊስ ኤንሪኬ
▪️🇧🇷ሮናልዶ ናዛሪዮ 

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


በ2013/2014 በቻምፒየንስ ሊጉ ሪቤሪ እና ሮናልዶ የነበራቸው ቁጥራዊ መረጃ

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

12k 0 8 34 185

በነገው ዕለት በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንዲካሄድ ተወስኗል።

ጨዋታው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በቀጥታ ይተላለፋል።

ሶከር ኢትዮጵያ

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


#BREAKING

ማንቸስተር ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ በ ብሪያን ምቤሞ ዝውውር ክፍያ ላይ ለመስማማት ተቃርበዋል ።

[ Muppetiers ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


Репост из: HabtamBet ሀብታም ቤት
🎰ሃብታም ቤት ላይ ካሉ ጌሞች አንዱን ይምረጡ

1️⃣ከ 50 ብር ጀምሮ ማንኛውም የሀብታምቤት ጌም ላይ መድበው ሲጫወቱ አንድ ትኬት ያገኛሉ🎟
2️⃣በተደጋጋሚ በ50 ብር እና ከዚያ በላይ ሲጫወቱ ተጨማሪ ትኬቶችን ያገኛሉ
3️⃣ማግኘት የምትችሉት የትኬት ቁጥር ገደብ የለውም!
4️⃣ብዙ ትኬት ባላችሁ ቁጥር የማሸነፍ እድላችሁ እየሰፋ ይሄዳል

🎮ሃብታም ቤት ላይ በመጫወት የ15 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!

———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 😮———

habtam.bet
Telegram 📱 | Facebook 👤| Tiktok 📱


የባሎንዶር ሽልማትን ማን ማሸነፍ ይገባዋል?

ማርሴሎ 🗣 " አላውቅም ግን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሊሆን ይችላል."

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


🎰 የትም ወደማያገኙት ካዚኖዋችን ይግቡ 🎰
🔥ልዩ ልዩ ጨዋታዎች እና አስደናቂ ክፍያዎች 🔥
💰እስከ 40,000,000 ብር በቀላሉ ማሸነፍ ይቻላሉ!!!🎉
👉🏻አሁኑኑ ይህንን ሊንክ ተጭነው መጫወት ይጀምሩ https://webet.et/games-select?subcategory=slots
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
👇🏻𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 👉 https://t.me/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
Contact Us on 👉 +251983151617


እስከ 500% እና ከዚያ በላይ 🔥 የምያስገኝሎት አስደናቂው እና አነጋጋሪው 💥 የምርጫ ጉርሻ እነሆ!
11% ተጨማሪ ጉርሻ 💸 ከሁለተኛ ምርጫዎች!
🤯ተጨማሪ ጨዋታዎች ይጨምሩ እና የበለጠ ክፍያ ያግኙ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35060&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653


ሪቤሪ በ2013 ያሰካቸው ክብሮች።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

13.9k 0 16 16 171

ፍራንክ ሪቤሪ ለክርስቲያኖ ምላሽ የሚመስል ንግግር ስቶሪ ያደረገው በ2013 ክርስቲያኖ አንድም ዋንጫ ሳይበላ ሪበሪ ቻምፒየንስ ሊጉን ጨምሮ በርከት ያሉ ዋንጫዎችን አሸንፎ የባላንዶር ባለቤት የሆነው ሮናልዶ ስለሆነ ነው !

በሰአቱ ሪበሪ እያለቀሰ ተዘረፍኩ እንዳለ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

14.2k 0 14 13 182

ፍራንክ ሪበሪ ሮናልዶን ሸንቆጥ አድርጓል  

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

14.5k 0 10 20 140

አርሰናል ኬፓ አሪዛባላጋን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

የውል ማፍረሻውን 5 ሚሊዮን ፓውንድ ለቼልሲ ይከፍላሉ።

David Ornstein

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


#የተረጋገጠ

አሌሀንድሮ ጋርናቾ በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድን ይለቃል ።

FABRIZIO ROMANIO 🎖

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ዚዞ እንደ ሶል ካምቤል!

2001 ላይ ሶል ካምቤል በአወዛጋቢ መልኩ በነፃ ዝውውር ከቶተንሀም ለቆ የከተማውን ባላንጣ አርሰናልን የተቀላቀለበት አመት ያስታውሰናል።

የግብፁ ዛማሌክ የኮከቡን አህመድ ሰይድ "ዚዞ" ኮንትራት ለማራዘም ደፋ-ቀና ሲል ረጅም ወራት ቢቆጠሩም ተጨዋቹ ለውል ማራዘሚያ የጠየቀው ደሞዝና ጥቅማጥቅም ከዛማሌክ ዕቅድ ውጪ ነበር።

የዚዞ ወኪል አባቱ ለድርድር ከዛማሌክ ጋር ደጋግመው ቁጭ ብለው መስማማት አልቻሉም።ተጨዋቹ የኮንትራቱ የመጨረሻ ስድስት ወራት ሲቀሩ ከሌሎች ክለቦች ጋር ድርድር ጀመረ።

ተጨዋቹን ከፈለጉት ክለቦች ውስጥ አንዱ የዛማሌክ የከተማው ባላንጣው አል-አህሊ ነበር።ይህ ለዛማሌክ መራር እውነታ በመሆኑ የተጨዋቹን ደሞዝ በመከልከል እንዲሁም በካፍ የኮንፌደሬሽን ጨዋታዎች ላይ ተጠባባቂ በማድረግ ቁጭታቸውን ተወጡ።

ይህ ብቻም አይደለም አል-አህሊን በዝውውር ላይ ጣልቃ ገብቶብኛል በማለት የክስ ፋይል መሰረቱ።ነገርግን የዘገየ ውጤት አልባ ክስ ነበረ።አል አህሊ የዛማሌኩን ኮከብ በነፃ ዝውውር ማስፈረሙ ለሊቱን በይፋ አወጀ።

ያስተዋወቁበት መንገድ ደግሞ ዛማሌኮችን እርር ድብን በሚያደርግ ተንቀሳቃሽ ቪድዮ ጭምር በማዘጋጀት ነበር።ዚዞ ከባዱን ውሳኔ በመወሰን የቀያይ ሰይጣኖቹ ሆኗል።

✍ Eyob Dadi

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ጋቢ አግቦንላሆር በፕሪሚየር ሊጊ ያለው ቁጥራዊ መረጃ።

እንደሚታወቀው አግቦንላሆር አነጋጋሪ አስተያየቶችን በመስጠት ይታወቃል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


🚨ባርሴሎና ለ ማርክ አንድሬ ቴርስቴገን ካሳ በመክፈል ኮንትራቱን ለማቋረጥ ወስኗል።

[ ferrancorreas ] 

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

Показано 20 последних публикаций.