97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ትክክለኛ የ 97.1 ስፖርት የቴሌግራም ቻናል ነው 🇪🇹
➥ የሃገር ቤት ስፖርታዊ መረጃዎችን
➥የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ መረጃዎችን
➥የጨዋታዎችን ቀጥታ ስርጭት
➥የዝውውር ዜናዎችን
➥ስፖርታዊ ታሪኮችን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ ⬇️

@exodus_promotion / @E_bek112 አናግሩን ።
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ | 2017 ዓ/ም 🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ




አስቶን ቪላ ድል ቀንቶታል! በ ቪላ ፓርክ ዌስተሃምን የጋበዘው አስቶን ቪላ 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል ✅

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


አብዱኮድር ኩሳኖቭ  ወደ ማንችስተር ሲቲ

HERE WE GO

FABRIZIO  ROMANO🎖

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


የጨዋታ አሰላለፍ !

⏰ 05:00 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም

🏟 ሜዳ | ቪላ ፓርክ ስታድየም

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ በአማካይ በ90 ደቂቃ ብዙ ጎል ወይም አሲስት የሚያደርጉ  ተጫዋቾች ዝርዝር..

ሳላህ በ90 ደቂቃ ውስጥ 1.26 ጎል/አሲስት ያደርጋል።

ፓልመር በ90 ደቂቃው ውስጥ 1.07 ጎል/አሲስት ያደርጋል።

ዱራን በ90 ደቂቃ ውስጥ 1.03 ጎል/አሲስት ያደርጋል።

ሀላንድ በ90 ደቂቃ ውስጥ 1.01 ጎል/አሲስት ያደርጋል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🗣️ ሚኬል አርቴታ:-

"ሌሎች ክለቦች በወጪ ረገድ ካደረጉት ነገር ጋር ሲነፃፀር ከግንኙነት ውጪ ነን።"

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🚨 አርሰናል ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ግንኙነት አድርጓል::

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኤርሊንግ ሀላንድ በህይወት ዘመኑ ለ5ኛ ጊዜ የኖርዌይ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኗል::

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


Official ፡ አሌክስ ማቶስ ኦክስፎርድ ዩናይትድን በውሰት እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ተቀላቅሏል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሪያል ማድሪድ ባለፉት 8 ጨዋታዎች 26 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ማሬስካ

" ነገ በምናደርገው ጨዋታ ላቪያ እና ጀምስ ዝግጁ ናቸው።"

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


OFFICAL !

አይዛክ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠራት ግብ የፕሪሚየር ሊጉ የታህሳስ ወር ምርጥ ግብ በመባል ተመርጣለች።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ቼልሲዎች ሬናቶ ቪጋን ለማስፈረም ከዎልቭስ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


አርሰናል ስለ ማርከስ ራሽፎርድ የዝውውር ጉዳይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ግኑኝነት አደርገዋል ዋጋውንም 21 ሚልየን ፓውንድ ያወጣል ብለው ገምተውታል።

✍Sport Witness

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ የእንግሊዝ ኘሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጡ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


HBD mason and GWS 🥹

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


OFFICIAL

ስዊድናዊው የኒውካስል አጥቂ አሌክሳንደር ኢዛክ የታህሳስ ወር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።


SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ዴቪድ ሞይስ በፕሪምየር ሊጉ በ16ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ክለብ ሲን ዳይቼ ከተሰናበቱ በኋላ የኤቨርተን አሰልጣኝ ለመሆን ተፎ
ካካሪ ሆነዋል ።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🔮 90MIN's የ3ተኛ ዙር  የኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ግምቱን አስቀምጧል!

እንዴት አያቹት👇

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport

Показано 20 последних публикаций.