97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ትክክለኛው የ 97.1 ስፖርት የቴሌግራም ቻናል ነው
➥ የሃገር ቤት ስፖርታዊ መረጃዎችን
➥የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ መረጃዎችን
➥የጨዋታዎችን ቀጥታ ስርጭት
➥የዝውውር ዜናዎችን
➥ስፖርታዊ ታሪኮችን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ ⬇️

@exodus_promotion / @E_bek112 አናግሩን ።
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ | 2017 ዓ/ም 🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


67'-  ጎል ማን ሲቲ - ሀላንድ

ማንቺስተር ሲቲ 2- 1 ቼልሲ

ግቧ የተቆጠረችው የቼልሲው ግብ ጠባቂ ቦታውን ለቆ በመውጣቱ ነው ፤ 🅰 አሲስት የማንቸስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ።

⚽የሀላንድን ጎል ለመመልከት 👇

💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal
💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ

🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ 1-1 ቼልሲ 🇬🇧
#ግቫርዲዮል 42' ማድዊኬ 4'

🏟 ኢትሀድ ስታድየም

💁

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

እረፍት

🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ 1-1 ቼልሲ 🇬🇧
ግቫርዲዮል 42' ማድዊኬ 3'

🏟 ኢትሀድ ስታድየም

⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇

💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal
💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

ተጀመረ

🇬🇧 ማንቸስተር ሲቲ 0-0 ቼልሲ 🇬🇧

🏟 ኢትሀድ ስታድየም

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ማን ያሸንፋል
Опрос
  •   ሲቲ
  •   አቻ
  •   ቼልሲ
321 голосов


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
   
       ⏰ ተጠናቀቁ

    ወልቭስ 0-1 አርሰናል
ግሜዝ🟥       ስኬሊ🟥
⚽️ 74' ካላፊዮሪ

  ሊቨርፑል 4-1 ኢፕስዊች ታዎን

  በርንማውዝ 5-0 ኖቲንግሃም

  ብራይተን 0-1 ኤቨርተን

ሳውዝሃፕተን 1-3 ኒውካስትል

⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇

💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal
💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
   
          ⏰ 60'

    ወልቭስ 0-0 አርሰናል

  ሊቨርፑል 3-0 ኢፕስዊች ታዎን

  በርንማውዝ 3-0 ኖቲንግሃም

  ብራይተን 0-1 ኤቨርተን

ሳውዝሃፕተን 1-3 ኒውካስትል

⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇

💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal
💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal


የጨዋታ አሰላለፍ

2:30 || ማን ሲቲ ከ ቼልሲ

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
   
             ⌚️ ተጀመሩ

➜ ወልቭስ 0-0 አርሰናል

➜ ሊቨርፑል 0-0 ኢፕስዊች ታዎን

➜ በርንማውዝ 0-0 ኖቲንግሃም

➜ ብራይተን 0-0 ኤቨርተን

➜ ሳውዝሃፕተን 0-0  ኒውካስትል

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሌዊስ-ስኬሊ እና ኤታን ንዋነሪ ሁለቱም አንድ ላይ ሆነው ለአርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታ ያደርጋሉ።

The future is now⭐️

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | ዎልቭስ ከ አርሰናል

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


90 min የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት !

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ስፔናዊው ድንቅ አማካይ ዣቪ ሄርናንዴዝ 45 ተኛ ዓመት የልደት በአሉን እያከበረ ነው የሚገኘው ፣ ያለው ክብረ ወሰን [ ዋንጫዎች ]

🏆 የአለም ዋንጫ

🏆🏆 ዩሮ

🏆🏆🏆🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ

🏆🏆 UEFA ሱፐር ካፕ

🏆🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ላሊጋ

🏆🏆🏆 የስፔን ዋንጫ

🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የስፔን ሱፐር ካፕ

መልካም ልደት 🎂

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


👉በራሳችሁ ስም በእግር ኳስ ተጫዋቾች ስም ፕሮፋይል ማሰራት ከፈለጋችሁ ፤ በፈለጋችሁት አይነት እንሰራለን ከ እናንተ ሚጠበቀው ግሩፓችንን መቀላቀል ብቻ ነው ⬇️

https://t.me/+ErUjuRfu4RBlMmE0
https://t.me/+ErUjuRfu4RBlMmE0

Показано 15 последних публикаций.