ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር
ባንካችን ከኅዳር 06 እስከ ታህሳስ 21 / 2017 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው እና በሰዲቅ-ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ባዘጋጀው ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር ደንበኞቹን በልዩ ሁኔታ እያስተናገደ ይገኛል፡፡
የሸሪዓውን መርህ መሰረት አድርገው በተዘጋጁት በርካታ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ እየጋበዝን፣ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በመቅረብ ዛሬውኑ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking