ዓባይ ባንክ በተለያዩ ከተሞች የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ
------------------------
ዓባይ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ በጎንደር፣ ባሕርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ጅማ፣ ጅግጂጋ እና ወራቤ ከተሞች የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወነ፡፡
በመርሃግብሩ ላይ የዓባይ ባንክ የዲስትሪክቶች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ባስቀመጠው ተቋማዊ መርሁ መሠረት የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ረገድ ለወገን ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
ዓባይ ባንክ ቀደም ሲል በአዳማ፣ ድሬዳዋ፣ ደሴ እና ቡታጅራ ከተሞች ተመሳሳይ የኢፍጣር መርሃግብር በማዘጋጀት የረመዳንን ወር የአብሮነት መገለጫ በተግባር አሳይቷል፡፡