🔈Live session | ➡️Introduction to Graphic design!
➡️ስለ ግራፊክ ዲዛይን ምንነት ፣ በውስጡ ስላሉ ዘርፎች ፣ አስፈላጊ ስለሆኑ ክህሎቶች እና ማቴሪያሎች በቂ ግንዛቤ የምንጨብጥበት ፣ ግራፊክ ዲዛይንን እንዴት እና ከየት መማር እንደምንችል የምናይበት ፣ ያሉ የስራ ዕድሎችን እና የገቢ ማግኛ አማራጮችን የምንዳስስበት ፕሮግራም!
🟢በፕሮግራሙ
✅ግራፊክ ዲዛይን ምንድነው? የመማሩስ አስፈላጊነት ምን ያህል ነው?
✅ግራፊክ ዲዛይነር መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
✅ግራፊክ ዲዛይን ዘርፍ ውስጥ አለም አቀፍ የሆኑ ሶፍትዌሮች እነማን ናቸው?
✅ግራፊክ ዲዛይን እንደ ገቢ ምንጭ ምን ይመስላል?
✅ Telwin creative space ላይ የሚሰጠው ኮርስ ምን ይመስላል?
✅እየመጣ ያለውን የረመዷን ወር አስመልክቶ ምን ታቢ ተደርጓል?
➡️እና መሰል ወሳኝ ነጥቦች ይዳሰሳሉ!። በተጨማሪም ከ ግራፊክ ዲዛይን ጋር በተገናኘ ከ እናንተ ለሚመጡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ!
⏳ የፊታችን ሐሙስ የካቲት 20/2017
⏰ ከምሽቱ 3፡00
🔵 በተልዊን የቴልግራም ቻናል
⚠️ በላይቩ ላይ እንዲመለሱላችሁ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች ኮመንት ላይ ጻፉ።
⬅️ይጠቅማቸዋል ብላችሁ ለምታስቧቸው ወንድም እና እህቶች ሼር አድርጉ
📸 @TelwinCreative