ቶሎ መቆጣትና የፀባይ መቀያየር ሴቶች ሁሉ የሚጋሩት ባህሪ መሆኑን ሴቶች እራሳቸው መስከረዋሉ
ወንዶች ከዚ መማር ያለባቸው ነገር
አንዲትን ሚስት በዚ ባህሪዋ የመጣ ከመፍታት ወይም አስተካክላታለሁ ብሎ ወዳልሆነ ኩርፊያም ይሁን ፀብ መግባት ተገቢ እንዳልሆነ
ቶሎ በተቆጣች ሰአት የዛ አፀፋ አለ መመለስና በዝምታ ማለፍ
ምክንያቱም ትንሽ ቆይታ እራስዋ ትመለሳለች
https://t.me/abduselamabumeryem/5380
ወንዶች ከዚ መማር ያለባቸው ነገር
አንዲትን ሚስት በዚ ባህሪዋ የመጣ ከመፍታት ወይም አስተካክላታለሁ ብሎ ወዳልሆነ ኩርፊያም ይሁን ፀብ መግባት ተገቢ እንዳልሆነ
ቶሎ በተቆጣች ሰአት የዛ አፀፋ አለ መመለስና በዝምታ ማለፍ
ምክንያቱም ትንሽ ቆይታ እራስዋ ትመለሳለች
https://t.me/abduselamabumeryem/5380