Репост из: 💎የሠለፍያ"🌹 "እንስቶች" "ጉሩፕ"🎀آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑
🌸 እውነተኛ ፍቅር🌸
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እውነተኛ ፍቅር ከልብ የመነጨ
ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ!
🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷
ከሚሁኑት ጋር ከተገጣጠመ
ሲያምኑት ለማይከዳ በቃሉ ለቆመ
ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ!
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
ስህተት እንኳን ቢኖር በይቅርታ ትቶ!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስህተትን ተረድቶ አጠፋሁኝ ብሎ
ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ!
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በክብር ከያዙት እውነተኛ ፍቅር_ አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮም አይቀር!
💐💐💐💐💐💐💐💐
እውነተኛ ፍቅር አክባሪውን ያውቃል_
እስከእድሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
https://t.me/Yeslifya_Enstochl_group
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወደ ቁርአን 👇ጉሩፖችን ጆይን ይበሉ
https://t.me/+T9TUQYBRpcFiNjc0
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እውነተኛ ፍቅር ከልብ የመነጨ
ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ!
🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷
ከሚሁኑት ጋር ከተገጣጠመ
ሲያምኑት ለማይከዳ በቃሉ ለቆመ
ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ!
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
ስህተት እንኳን ቢኖር በይቅርታ ትቶ!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስህተትን ተረድቶ አጠፋሁኝ ብሎ
ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ!
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በክብር ከያዙት እውነተኛ ፍቅር_ አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮም አይቀር!
💐💐💐💐💐💐💐💐
እውነተኛ ፍቅር አክባሪውን ያውቃል_
እስከእድሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
https://t.me/Yeslifya_Enstochl_group
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወደ ቁርአን 👇ጉሩፖችን ጆይን ይበሉ
https://t.me/+T9TUQYBRpcFiNjc0
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷