👉 መህዲይ ማን ነው?
መህዲይ ስሙ ሙሃመድ ብኑ አብዲላህ ሲሆን ከአልይ ለልጅ ከሆነው ከሃሰን ብኑ አልይስ ዘር የሆነ በታላቅ እና የፍትሃዊ ሰው ሲሆን አላህ ለቂያማ ቅን ከታላላቅ ምልክቶች ውስጥ አንዱ እና የመጀመሪያው ከክስተት ነው።
👉ብዙ የሰለፎች ንግግሮች አሉ በመህዲይ ዙሪያ
እንዳውም፡- አላመቱ አሰፋሪኒ አላህ ይዘንላቸው እና መህዲይ ማለት ራሱ። ኢሳ (አለይሂ ሰላም )ነው ብለው የተናገሩ አሉ ይላሉ። ነገር ግን እውነታው እና ሃቂቃው መህዲይ ኢሳ ሳይሆን ራሱ መህዲይ ፍትሃዊ ሰው ነው ።
መሬት በዙልም እና በበደል ከተሞላች በኋላ ይህ ደግግግ የአላህጠ ባሪያ ምድርን በፍትህ እና በአድል የሚሞላት ከሃሰን ብኑ አልይስ ዘር የሚመጣ አካል ነው።
👉 መህዲይ። ነብዩሏህ ኢሳ(አለይሂ ሰላም) ን ኢማም በመሆን የፈጅር ሶላትን የሚያሰግድ ታላቅ የአላህ ባሪያ ነው
ኢሳ (አለይሂ ሰላም) ከሰማይ የሚወርደው መህዲይ እና አማኝ ሰዎች የሱቢህን ሶላት ለማስገድ ባሰቡበት ጊዜ ነው ።
ስለ ኢሳ አወራረድ መቸ እንደሚወርድ እመጣበታለሁ
እና መህዲይ ከታላላቅ የቂያማ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ነው።
ባጭሩ መህድይ ይሄን ይመስላል
በቀጣይ 👉ደጃል ማን እንደሆነ እንዳስሰዋለን ተያያዥነት ስላለው
ጠብቁኝ
ቻናሏን ለመቀላቀል 👇👇👇👇
🟢👉
https://t.me/abuabdilah11