✍
እናት………
"ትፈልጋለህ እንዴ?"
ብላ አትጠይቅም;
እንዲው ትሰጣለች እንጂ!!
ዝብርቅርቅ ባለችዋ ዓለም…………
ግልፅ የሚሆንልኝ
የእናቴ ልብ ብቻ ነው!!
ማራኪ ከሆኑ የአላህ
ፍጥረታቶች ውስጥ
የእናት ፊት
የሚስተካከለው የለም!!
https://t.me/AbuEsmailEbrahim
እናት………
"ትፈልጋለህ እንዴ?"
ብላ አትጠይቅም;
እንዲው ትሰጣለች እንጂ!!
ዝብርቅርቅ ባለችዋ ዓለም…………
ግልፅ የሚሆንልኝ
የእናቴ ልብ ብቻ ነው!!
ማራኪ ከሆኑ የአላህ
ፍጥረታቶች ውስጥ
የእናት ፊት
የሚስተካከለው የለም!!
https://t.me/AbuEsmailEbrahim