የግጥሜ ርእስ
🌹🌹መጣልን ወራችን🌹🌹
መጣልን ወራችን ያ የተከበረዉ
ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀዉ
ከወራቶች ሁሉ በጣም የተለየዉ
የራህመት የመተባበር ወር የሆነዉ
ወራችን እሱ ነዉ በጣም የተለየዉ
ኢባዳ በብዛት የሚተገበረዉ
ሙስሊም ለሙስሊሙ በጣምም የሚያዝነዉ
የተቸገረዉን ያለዉ የሚረዳዉ
ይሄዉ መጣልን የተከበረዉ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መስጅዶች በተራዊት ድምጽ ሊያሸበርቁ ነዉ
እረ እዴት ደስ ይላል ሸይጧን ሊታሰር ነዉ
ይህን ያማረ ወር እዴት እናሳልፈዉ?
እስኪ አንዴ እንወያይ ስሙኝ ሙስሊሞች ሆይ
ባንድነት በህብረት ሆነን እንጠብቀዉ አደራ አንለያይ
የተጣላም ካለ የተኮራረፈ ቅር የተባባለ
እስኪ እንርሳዉ ቂም እንደለለ
እንተዉ እንለፍ አፉ እንባባል በንጹህ ልባችን
ይህ ነዉ የሚወደዉ ታላቁ ጌታችን
🎋🌹🥀🎋🌹🎋🥀🌳🥀🌺🥀
አንዱ አንዱን አኩርፎ አፉ ሳይባባል በዛዉ የሚሞት
ነግረዉን የለ እንደ ነገ እንደሚገባ በጀሀነም እሳት
አሁን እንዘጋጅ ለዛ ለታላቅ ወር
የሸይጧንን ስራ ወዳ በመወርወር
ቂርአት ለመቅራት እስኪ እንዘጋጅ
ለተርሀዊት ሶላት አደራ እንዘጋጅ
ሰወችን ለመርዳት እስኪ እንዘጋጅ
ከሀሜት እንራቅ ከማይጠቅመን ነገር
ቶሎ እንዘጋጆ ለሚጠቅመን ነገር
🌹🌹🌹🌹🌹🌺🥀🥀🌹🌺🥀
አላህ ረመዳንን ደርሰዉ ከሚጾሙት ያድርገን
በረመዳን የሚገኘዉን አጅር የምናገኝ ያድርገን
እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ
ወዳጅ ዘመዶቼ
በሉ አፉ በሉኝ በንጹህ ልባችሁ
በንጹህ ልቤ እኔም አፉ አልኳችሁ
ام ريان بنت حسن
🌹🎋🌺🥀🌺🌳🌹🎋🎋🌺
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk
🌷https://t.me/kewollotita
🌷
🌹🌹መጣልን ወራችን🌹🌹
መጣልን ወራችን ያ የተከበረዉ
ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀዉ
ከወራቶች ሁሉ በጣም የተለየዉ
የራህመት የመተባበር ወር የሆነዉ
ወራችን እሱ ነዉ በጣም የተለየዉ
ኢባዳ በብዛት የሚተገበረዉ
ሙስሊም ለሙስሊሙ በጣምም የሚያዝነዉ
የተቸገረዉን ያለዉ የሚረዳዉ
ይሄዉ መጣልን የተከበረዉ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መስጅዶች በተራዊት ድምጽ ሊያሸበርቁ ነዉ
እረ እዴት ደስ ይላል ሸይጧን ሊታሰር ነዉ
ይህን ያማረ ወር እዴት እናሳልፈዉ?
እስኪ አንዴ እንወያይ ስሙኝ ሙስሊሞች ሆይ
ባንድነት በህብረት ሆነን እንጠብቀዉ አደራ አንለያይ
የተጣላም ካለ የተኮራረፈ ቅር የተባባለ
እስኪ እንርሳዉ ቂም እንደለለ
እንተዉ እንለፍ አፉ እንባባል በንጹህ ልባችን
ይህ ነዉ የሚወደዉ ታላቁ ጌታችን
🎋🌹🥀🎋🌹🎋🥀🌳🥀🌺🥀
አንዱ አንዱን አኩርፎ አፉ ሳይባባል በዛዉ የሚሞት
ነግረዉን የለ እንደ ነገ እንደሚገባ በጀሀነም እሳት
አሁን እንዘጋጅ ለዛ ለታላቅ ወር
የሸይጧንን ስራ ወዳ በመወርወር
ቂርአት ለመቅራት እስኪ እንዘጋጅ
ለተርሀዊት ሶላት አደራ እንዘጋጅ
ሰወችን ለመርዳት እስኪ እንዘጋጅ
ከሀሜት እንራቅ ከማይጠቅመን ነገር
ቶሎ እንዘጋጆ ለሚጠቅመን ነገር
🌹🌹🌹🌹🌹🌺🥀🥀🌹🌺🥀
አላህ ረመዳንን ደርሰዉ ከሚጾሙት ያድርገን
በረመዳን የሚገኘዉን አጅር የምናገኝ ያድርገን
እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ
ወዳጅ ዘመዶቼ
በሉ አፉ በሉኝ በንጹህ ልባችሁ
በንጹህ ልቤ እኔም አፉ አልኳችሁ
ام ريان بنت حسن
🌹🎋🌺🥀🌺🌳🌹🎋🎋🌺
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk
🌷https://t.me/kewollotita
🌷