👆የደሴውን አቡ ሙአዝን ስሙልኝ በሙመይአ ሳይታመም በፊት የተናገረውን አጂብ👆👆
=
አንድ ወንድም ሼር ያደረገው ድምፄ ነው
አብሽር ለሙመይዐ ጥፋት አሁንም አንወገንም ጥፋታቸውን ጥፋት ነው ከማለት ወደሇላ አንልም እነሱ ከጥፋታቸው እስካልተመለሱ ድረስ።
ይልቁንስ ከዚህ በታች ያሉትን ነጥቦች አትርሳቸው
1/ሙመይዐዎች ወደ ተምይዕ ተንኳተቱ ማለት ሙብተዲዕ ናቸው ማለትን ብቻ አያስይዝም
2/እነ ማን ናቸው ሙመይዓዎች የሚለውን መመልከት
3/አንዳችን እንትና ሙመይዕነት ውስጥ ገብቷል ቢል ሌላውን እኔን የተረዳሁትን ተረዳ ብሎ ሊያስገድድ አይችልም።
4/ስህተት ላይ የወደቀ ሁሉ ሀግ ይባላል ነገር ግን ስህተት ሳይሆን ከዚህ ዶሩራ ወይም መስለሐ አንፃር ስጅተት መስሎ አልታየኝም ያለ ሰው አሏህን ፈርቶ ፍርድ ቢሰጥ አይነወርም
t.me/abumuazhusenedris