አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://t.me/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  📚አድስ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ደርስ

ከክፍል ➊⓪➀ የቀጠለ
 


📚 شرح السنة للبربهاري(رحمه الله تعالى) بشرح الفوزان(حفظه الله تعالى)


🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ሀሰን حفظه الله


ክፍል  ❶⓪❶፦  https:/
/t.me/abumuazhusenedrs56/1915?single

ክፍል ❶⓪❷፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1916?single

ክፍል ❶⓪❸፦ https://t.me/abumua href='zhusenedrs56/1917?single


ክፍa href='ል ❶⓪❹፦ htt' rel='nofollow'zhusenedrs56' rel='nofollow'>ል ❶⓪❹፦ htt' rel='nofollow'>zhusenedrs56/1917?singl rel='nofollow'>e


ክፍል ❶⓪❹፦ htt
ps://t.me/abumuazhusenedrs56/1918?single rel='nofollow'>

ክፍል ❶⓪❺፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1919?single href='


ክፍል ❶⓪❻፦https://t.me/abumuazhusenedrs56/' rel='nofollow'>


ክፍል ❶⓪❻፦https://t.me/abumuazhusenedrs56/1920?single href='


ክፍል ❶⓪❼፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56' rel='nofollow'>


ክፍል ❶⓪❼፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1921?single href='

ክፍል ❶⓪❽፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/' rel='nofollow'>

ክፍል ❶⓪❽፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1922?single href='


ክፍል ❶⓪❾፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56' rel='nofollow'>


ክፍል ❶⓪❾፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1923?single href='


ክፍል ❶❶❶፦https://t.me/abumuazhusenedrs56/' rel='nofollow'>


ክፍል ❶❶❶፦https://t.me/abumuazhusenedrs56/1924


ክፍል
rel='nofollow'>❶❶❷፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1986?single


ክፍል ❶❶❷፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1987?single


ክፍል ❶❶❸፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1988?single


ክፍል ❶❶❹፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1989?single

ክፍል❶❶❺፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1990?single

ክፍል ❶❶❻፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1994?single


❶❶❼፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2004?single

❶❶❽፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2006?single


❶❶❾፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2006?single


❶❷⓪፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2007?single


❶❷❶፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2008?single


❶❷❷፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2009?single


❶❷❸፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2010?single


❶❷❹፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2011?single


❶❷❺፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2012?single


❶❷❻፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2013?single


❶❷❼፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2014?single


❶❷❽፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2015?single


❶❷❾፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2016?single


❶❸⓪፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2017?single


ክፍል ❶❸❶፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2018?single


ክፍል ❶❸❷፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2019?single

ክፍል ❶❸❸፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2020?single


ክፍል ❶❸❹፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2021?single


ክፍል ❶❸❺፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2022?single


ክፍል ❶❸❻፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2023?single


ክፍል ❶❸❼፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2024


ክፍል ❶❸❽፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2025?single


ክፍል ❶❸❾፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2026?single


ክፍል ❶❹⓪፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2027?single

ክፍል ➊❹❶፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2028?single


ክፍል ❶❹❷፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2029?single


ክፍል ❶❹❸፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2030?single


ክፍል ❶❹❹፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2031?single

ክፍል ❶❹❺፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2032?single


ክፍል❶❹❻፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2033?single


ክፍል ❶❹❼፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2034?single


ክፍል ❶❹❽፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2035?single


ክፍል ❶❹❾፦
https://t.me/abumuazhusenedrs56/2036?single


📚𝑝𝑑𝑓  ለማገኘት፦➷➷➷
https://t.me/abumuazhusenedrs56/1384

    ከክፍል ➊⓪❶ እስከ መጨረሻው ክፍል

ሸርር በማድረግ የኸይር ነገር ተካፋይ ይሁኑ !!


ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ➘➘➘➘
htt rel='nofollow'>ps://t.me/abumuazhusenedris


ዛሬ ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ አድስ ሙሓደራ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ።

من درر الشيخ العلامة ناصر الدين الألباني رحمه الله تعالى.

من كتابه{أحكام الجنائز وبدعها}

በ አህሉተውሒድ ጀመዓዎች መስጂድ ሐርቡ

ማሳሰቢያ በላይቭ ነው ብላቹህ እንዳጠብቁን ለ አካባቢዎች ነው።

t.me/abumuazhusenedris




ኹጥባ በሸዋል ጨረቃ

በለቅሶ(ተዕዚያ)ጊዜ ለረጅምም ይሁን ላጭር ጊዜ ድንኳን መስራት አይፈቀድም።

ሱፊዮችን ለ 7 ቀናት አትቀመጡ ብለን ከልክለን ስናበቃ ለኛ 5 ቀናት፣ 3 ቀናት ማን ፈቀደልን⁉️

t.me/abumuazhusenedris


ለምን በይፋ አታውጂም⁉️

ሚገርም ሙስጦፋ(አቡ ኒብራስ)በዐቂዳ ዑዝር ቢል ጀህል የለም ብሎ በአንድ ሶፍ ሲሄድ የነበረውን ጀመዐ በትኗል አልፎም አደባድቧል አፈናክቷል ቡዙ መሳጂዶችንም አዘግቷል ባጠቃላይ ቲፎዞወቹን እንደ አገዳ ቁረን ከብት በታትኗል።

ታዲያ የገረመኝ
ባለፈው ደሴ መጅሊስ ጠርቷቸው እያወያያቸው ባለበት ሰዓት የሚከተለውን ማለቱ ነው

"እነ ዶክተር ጀይላኒ ጋርና ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲንጋ ተገናኝቼ በአድፊታው አቋም ዑዝር ቢል ጀህል እናደለ ነግረውኝ ኪታብም እንሰጥሃለን ብለውኝ አልተቀበልኩም እንጂ አሳምነውኛል" ከከ ሐቂቃ ያስቃል።

ለምን እንደ ቀበሮ ትውረገረጋለህ አኺ?ተጨንቀህ አትሙት ረጋ ብለህ ተራመድ ለምን ማስመሰል አስፈለገ?እስካሁን ኪታብ አተህ ነው?

ካሳመኑህስ ለተበተነው ጀመዓህ ለምን አታስረዳውም ለምን ተመልሻለሁ አትልም? አሏህ ያቅናህ ሌላ ምን ይባላል።

አቶ ማን ነበር ያሉት?

t.me/abumuazhusenedris


من درر شيخنا الشيخ أبي عمار محمد بن عبد الله (باموسى) -حفظه الله- حين ما يعد أسباب الزغل فى الدعوة :

"السكوت عن الموافقين وإن أخطأوا، والقدح فى المخالفين وإن أصابوا، إن لسان حال بعض الدعاة يقول : من وقف معي وصف فى صفي سكتّ عنه ومدحته ولو كان من المفسدين، ومن خالفني قدحت فيه ولو كان من المصلحين وممن ظهر خيره وأُمن شره وبان تمسكه وعظم ثباته على الحق،
لا شك أن هذه الطريقة طريقة من تشبّع بالهوى،

كما قال تعالى : {{ أَفَرَءَیۡتَ مَنِ ٱتَّخَذَ إِلَـٰهَهُۥ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ ٱللَّهُ عَلَىٰ عِلۡمࣲ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمۡعِهِۦ وَقَلۡبِهِۦ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِۦ غِشَـٰوَةࣰ فَمَن یَهۡدِیهِ مِنۢ بَعۡدِ ٱللَّهِۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ }}
[سُورَةُ الجَاثِيَةِ: ٢٣]

فإن الميزان الشرعي فى الحب والبغض والقرب والبعد هو التمسك بالكتاب والسنة على فهم السلف الصالح وليس الميزان الهوى والمزاج،"

وصدق من قال : ~وافقتني مدحت * خالفتني جرحت~[ زغل الدعوة والدعاة /٦٢ ]

t.me/abumuazhusenedris


እውነት ሰለፊያ ማለት

ሐጁሪያ

ኢኽዋኒያ

ሱፊያ

ተክፊሪያ

ወዘተ_ ማለት ነችን⁉️

መልሱን ከሙኻደራው አዳምጡ

t.me/abumuazhusenedris




ማሻ አሏህ የአህሉ_ውሒድ ጀመዓ ልጆች ወንድም አንዋር እና እህት ተሲሊም ዛሬ በትዳር ተጣመሩ አሏህ ትዳራቸውን ይባርክላቸው።

t.me/abumuazhusenedris


Репост из: Wolkite University Muslim students jeme'a official channel
!!!

ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበርሰብ!!

🎤  እንኳን ደስ አላችሁ! የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ በናፍቆት
ስንጠብቀውና ስንጓጓለት የነበረው ቀን ደረሰ!!!

📌  እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ  ዐባስ መስጂድ ተሰናድቶ ይጠብቆታል። ፕሮግራሙ ለየት የሚያደርገው ከአዲስ አበባ የሚመጡ እንቁ ኡስታዞቻችንን የሚያሳትፍ መሆኑ ነው።

እነርሱም፦
☞ ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
☞ ኡስታዝ አብዱናሲር መኑር (አቡ ሙሐመድ)
☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
(አቡ መርየም)

እርሶም ለዚህ ፕሮግራም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ደምቀው ይታደሙ ዘንድ ከወዲሁ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ምን ይሄ ብቻ ኡስታዞቻችን ቅዳሜ ረፋድ ብቅ ስለሚሉ ከሰዐት ቡሗላ በነሱ የሚሰጥ የ ኮርስ (course) ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል።

የሙሐዷራውም ይሁን የኮርሱን (courses) አርዕስቶች እንዲሁም ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቃቹ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በጊዜ መገኘት ነው ።

ታድያ በዚህ ፕሮግራም አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።

አድራሻችን:- ከዩንቨርስቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ ያገኙናል።

ማሳሰቢያ:-
«ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!»
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel


ከተፈቃቀድን እናተርፋለን፣ችግርን እንቀርፋለን፣አንድነትን፣አብሮነትን እንፈጥራለን። ነገሮች ሁሉ እየቀለሉን ብዙ ዋጋ ሳንከፍል ሳንደክም፣መፍትሄ እናገኛለን። ዋናው መፈቃቀድ አንዱ ሌላውን ወንድሙን መፍቀድ ፣ማስታውስ፣ መረዳት ችግርን መፍታት ነው።
ስትረዳ አላህ ይረደኻል፣ስታዝን አላህ ያዝንልኻል።የወንድምህን ችግር ስትፈታ አላህ ችግርን ያነሳልኻል ያስወግድልኻል።


@AbuHafsaYimam




ሙስጦፋ ዑምራ ሂዷል አሉ ከከ

የውሸታሙ ቡድን የሓጂሪው መንጋ ባለፈው ሐርቡ ላይ ሙስጦፋ ለውይይት ህግ ጠርቶት ሾልኮ በጠፋ ጊዜ ጀሌዎቹ ሲጠየቁ ዑምራ ሂዷል ብለው ነበር የዋሹት እሱ ግን ደሴ ነው ዑምራ ያደረገው ዐጃኢቦች!

ውሸት ማይጠግቡ ሰዎች እንደነዚህ አላየሁም ሐቂቃ በዚህ ልክ ሰው ሲወርድ ከነሱ ውጭ አላጋጠመኝም ከትመቱ ውጭ።

t.me/abumuazhusenedris

t.me/abumuazhusenedris


የሸዋል ዒድ ሚባል ነገር የለም‼️‼️

1/ለሸዋል ዒድ እንኳን አደረሳቹህ ብላቹህ ብታበስሩ በጋራ አልሐምዱሊላህ አይሉም ለምን? ግማሹ ሰው ስላልጨረሰ

2/የዒድ ቀን መፆም ክልክል ነው ታዲያ የሸዋል ዒድ ብለው ሚያከብሩት ሌሎቹን አትፁሙ ሊሉ ነው⁉️

3/ዒድ ከሆነ ዘካተል ፊጥር ነው ያለው ወይስ ኡዱሒያ⁉️

4/ተክቢራውስ መቼ ነው ሚጀምረው መቼስ ነው ሚያበቃው⁉️

ሀርር ላይ የሸዋል ዒድ እውቅና አገኜ ይባላል አሏህ ያፍርስባቸው!

t.me/abumuazhusenedris


🎙የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሒዛም حفظه الله


በአህሉ ተውሂድ  ኢስላሚክ ሴንትር ፕሮግራም ላይ  በሪከርድ ያደረጉት ሙሉ ሙሐደራቸ ነው !!


https://t.me/sefinetunuh


አንዳንዴ ብስለት ሚመስሉ ሞኝነቶችም አሉ
ከነዚያ ውስጥ አስምህሮቶቻቸውን ሼር ፎርዋርድ ማናደርግላቸውን ኡስታዞችም ይሁን ዱዓቶች የሆነ ማስታወቂያ ሰርተን ልቀቁልን ብለን በውስጥ መላክ።

አመቱን ሙሉ አንድ ኹጥባ ወይም ደዕዋ ሳናሰራጭላቸው የንግድ ማስታወቂያ ወይም ቻናል፣ግሩፕ ከፍተን ሼር አርግልኝ ማለት አዕምሮን ካለመሰራት ነው ሚቆጠረው ብዬ አምናለሁ

ብስለት ሚመስል ሞኝነት


t.me/abumuazhusenedris


የደዕዋ ማስታወቂያ
~
ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ!

ተጋባዥ እንግዶች፦
☞ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
☞ ኡስታዝ 0ብዱናሲር መኑር (አቡ ሙሐመድ)
☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም)

ጊዜው፦ የሙሐዶራው ፕሮግራም የፊታችን እሁድ 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ነው። ቀደም ብሎ ከቅዳሜ ከሰዐት በኋላ ጀምሮ የሚሰጥ የኮርስ (course) ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

ቦታ፦ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዐባስ መስጂድ

አድራሻችን:-

ከዩኒቨርሲቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ፣ ያገኙናል።

ማሳሰቢያ:-
«ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!»
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel


አድስ በረመዳን ውስጥ የተቀራች የዐቂዳ ሪሳላ

  📚የተላቁ ሊቅ የኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه الله)

📚عقيدة أهل السنة والجماعة


      ክፍል ፦


አህሉ_ውሒድ መስጂድ (ሐርቡ)

🎙ኡስታዝ
  አቡ ሙዓዝ حفظه الله


በዚህ
ተጠናቋል !!

https
://t.me/abumuazhusenedris


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ልቤ ሆይ!!
~
ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ
እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ።

(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24]
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor


🛑👉አዲስ ሙሀደራ
〰➖〰➖〰➖〰

↪️ ርእስ፦ የሰዉ ልጆች በሚሰሩት ስራ ተጠያቂ ናቸዉ።


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

https://t.me/sefinetunuh

Показано 20 последних публикаций.