የ Seed CEO DEES
"አሁን ባለው ማርኬት List ማድረግ ጥሩ ነው ብለን አላሰብንም... ሁሉም ሰው የሰራውን እና የጠበቀውን እንዲያገኝ ስንል ጊዜ ወስደናል"
"እንደ ሌሎች ፕሮጀክቶች List ተደርጎ በዛው የሚጠፋ ሳይሆን የማይደበዝዝ SEED ነው ማሳየት የምንፈልገው"
"Vesting አይኖርም... listing ቀኑን ይፋ ያላደረግንበት ምክኒያት ከትልቅ Exchange ጋር ንግግር ላይ ስለሆንን ነው"
“ጊዜው ሲደርስ እያንዳንዱን እርምጃ እናሳውቃቿለን የእናንተ እምነት፣ ድጋፍ እና ትዕግስት ለእኛ ሁሉም ነገር ነው። ያለዚህ አስደናቂ ማህበረሰብ ያለንበት ቦታ መድረስ አንችልም
የ SEED እድገት አካል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!"