አቢሲኒያ Crypto


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Видео и фильмы


"Crypto made simple for everyone! 🪙 | Stay informed, stay ahead with አቢሲኒያ Crypto.
For promotion @Abi_millionaire

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


Riddle of the day👉 Flamingo


Nodepay New Quest Available ✨

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0


Zoo rebus of the day: cheetah


Today's achievement rewards

● Explosive Bonus (+20-100?) - dynamite and pumpkins (possible quantity).

●Leader Bonus (+100-20000?)
megadrop (your friends invited 1000 Referrals)

●Benefactor (+25-100) - probably an early donation (donation before and/or after pumpkins).

●Notcoin ተጫውተው ጎልድ እና ፕላቲኒየም ላላቸው  (Gold Users +25 /Platinum Users +50)

ስንት ደረሳችሁ?


🐾PAWS ባለፈው 50M+ USER BAN ማረጋቸው ይታወሳል አሁን ደሞ ከቀሩት 20M+ USER ተጨማሪ 10M+ ACCOUNT BAN አርገዋል አሁን ወደ 10M+ USER ቀርተናል

●BAN ለተደረጋችሁ I'M SORRY ላልተደረግነው ግን በጣም አሪፍ ነው ሚሆነው አሪፍ የ TOKEN ALLOCATION እንዲደርሰን እና TOTAL SUPPLY በደምብ እንዲቀንሱ ይረዳናል REMEMBER DOGS 42M+ ELIGIBLE USER ነበራቸው

●ብቻ MULTI ACCOUNT ምትሰሩ RECHECK YOUR ACCOUNTS

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0


👉Cheack ur additional $PX Bonus 😊


Paws አዲስ task መቷል 18H ይሰጣቹ እና start ስትሉት ለያንዳንዱ account የተለያየ ሰአት ነው ሚሰጠው count down  ያመጣል

አሁን online ያላቹ ለክፉም ለደጉም start በሉት እና ሚፈጠረውን አብረን እናያለን
አዲስ መረጃ ካለ አሳውቃችኋለው🙏

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0


Today's Zoo gift 🎁 time schedule
ቀን 7:25 🎁 = 357  

ቀትር 9:15 🎁 = 1061

ማታ 5:20 🎁 = 3022

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0


Dogs መንሸራተቱን ተያይዞታል
እንደ አጠቃላይ ማርኬቱ ማንሰራራት ቀርቶ መረጋጋት ተስኖታል


ከዚህ በፊት መቶ የነበረ ታክስ እንጂ አዲስ ታስክ አይደለም ከ30 በታች ታስክ ሰርታችሁ Eligible ያልሆናችሁ እንዳያመልጣችሁ The last chance

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0




SEED JAN 15 ማለትም ከነገ ወድያ MINING የሚጠናቀቅ ይሆናል

የቴሌግራም ቻናላቸዉን ጆይን ማለት እንዲሁም
🌱SEED የሚለዉን ከስማችሁ ጎን ማድረግ ግዴታ ነዉ ።


ዛሬ የተጨመሩት የኖትፒክስል ቦነሶች Airdropu ላይ ትንሽም ሆነ ትልቅ ኢንቨስት ባደረጋችሁበት የጊዜ ቆይታ ነው 200 $Px የተሰጣቸው ኤርድሮፑ የጀመረ ሰሞን ኢንቨስት ያደረጉ ሲሆን ሌሎቹም እንደየቆይታቸው ተከፋፍሉዋል ከNov ጀምሮ ኢንቨስት ያደረጉ ግን ምንም አይነት ቦነስ አላገኙም

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0


የዛሬው ቦነስ ብዙዎችን እያስደሰተ ነው በተለይ ከ100 በታች ሆነው Eligible ያልነበሩትን በምስሉ ላይ የምታዩት ግለሰብ 79$Px ሆኖ ትቶት የነበረ ሲሆን ዛሬ25 $Px ተጨምሮለት 104 ደርሶ Criteriaውን አልፏል ስለሆነ ያለፋችሁ captcha verification የሚለው task ስሩት 😊 ቀጣይም ሌሎች ቦነሶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ተስፋ አትቁረጡ

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0


Category of the reward:

🥇 First Benefactor+200 px

🌟 Great First Benefactor +100 px

⏳ Early Benefactor +25. Px

⭐️ Great Early Benefactor +50 px

@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0




Today's Riddle of the Day: Ostrich


🍩 DONOT COMBO


Nodepay Listing On OKX


DOGS😭😭

Показано 20 последних публикаций.