ሀበሻ_ቴክ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


? ሀበሻ ?
? ቴክ ?

የኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጅ ቻናል
channel @abyssinian
Creator @h4ck_z3r0
bot @habesha_techbot
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!
??????❤️❤️❤️
©All rights reserved 2018

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: ሀበሻ_ቴክ
ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ቴሌግራም ላይ ብር እያባከንን online ከምንሆን በነዚህ ቡቶች ገንዘብ እየሰራን online በና ማለት እንችላለን ከ 6$ ጀምሮ ይከፍላሉ
@abyssinian @h4ck_z3r0

t.me/RobotCashs_bot?start=412340703


​​ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በናንተ ጥረትና እገዛ 5400 አባላት ሆነናል ስለ ትብብራችሁና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይም ቻናሉን ለወዳጆ ሼር በማድረግ ከጎናችን ይሁኑ የተለያዩ አዲስና ነባር ተቋርጠው የነበሩ ፕሮግራሞቻችንን ወደናንተ ማድረሳችንን እንቀጥላለን እናመሰግናለን 🙏
🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!
@abyssinian
💚💚💚💛💛💛❤️❤❤


😃😃😃አስደሳች ዜና😃😃😃

ለእርሶ ለድርጅቶ ለቻናሎ ለግሩፖ

Logo ( ሎጎ )

Sticker ( ስቲከር )

bot ( ቡት )

ማሰራት ይፈልጋሉ ከፈለጉ ፍጠኑ ጊዜዎትን አያባክኑ ጥራት ከፍጥነት ጋር እኛ ጋር ይምጡ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን ማሰራት ለምትፈልጉ

@h4ck_z3r0 & @Hulity

ላይ inbox አርጉልን

ጥራት ፍጥነት ተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤


✅✅ ኢትዮ ቴሌኮም ✅✅

✏️ የ ስልክ IMEI ምዝገባ ጀምሮ የነበረው Ethio Telecom ምዝገባውን ማቆሙን ገልጿል። ስርአቱ ክፍተት መፍጠሩን የግለጹት ወይዘሪት ፍሬህይወት ለብልሹ እና ኢፍትሀዊ ለሆነ አሰራር በር መክፈቱን አክለው ተናግረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ምዝገባ ማቆማቸውን እና የትኛውንም ስልክ ሳይመዘገብ መጠቀም እንደሚቻል ገልጸዋል!


✏️ከውጭ ሲገቡ ይመዘገቡ የነበሩ ስልኮች በቀጥታ ያለምንም ምዝገባ እንዲሰሩ እንዲሁም የSIM ካርድ ሽያጭ ወደ ቀደሞ አሰራሩ ይመለሳል።

🔸SIM ካርድ በትልልቅ የገበያ ማዕከሎች፣ በሆቴሎች እንዲሁም በልዩ ልዩ ተቋማት መሸጥ ይጀምራል።

🔸በካርድ የሚሸጠው የአየር ሰ ዓት ጊዜ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማደስ አሰራር ተጅምሯል።
©Tech Zone
@abyssinian


ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አድርጓል
የታሪፍ ቅናሹ እንደሚከተለው ነው

1 ,የስልክኢንተርኔት ላይ 43%

2,ብሮድባንድኢንተርኔት 54%

3 ,የድምፅአገልግሎት 40%

4 ,የፁሁፍመልክት (SMS)43%ቅናሽ አድርጓል፡፡

% = ከመቶው


ምንጭ @ethiopian_spy
@abyssinian


. 人
. ( ___)
. ┃口┃
. ┃口┃
. ┃口┃
. ┃口┃ ---------------------------
. ┃口┃ እንኳን ለ1439ኛው
. ┃口┃ የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ☪
I Wishes to all Muslims Happy eid al adha(arafa) festivity!


ትልቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ 20 ቢሊየን የኢትዮጵያ ብር ሳይሆን ወጪ እሚደረገው 20 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ነው ስለ ትብብራችሁ አመሰግናለሁ
@abyssinian @abyssinian
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️


በ ብላክ ፓንተር ፊልም የምናውቃት ዋካንዳ የተሰኘችው የቴክኖሎጂ ከተማ በሀገራችን ልትገነባ ነው የ 20 ቢሊየን ብር ወጪ ይደረግባታል የተባለችው ይቸሸ ከተማ ከሰባት አመት በሁዋላ በውቧ የሀገራችን ክፍል ባህርዳር እውን ትደረጋለች ተብሏል፡፡
@abyssinian
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!
💚💚💚💛💛💛❤️❤


ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ በቻናላችን ስም እንኳን ለደብረ ታቦር ለቡዔ በአል በሠላም አደረሣችሁ እንላለን፡፡

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️


ባልኳችሁ መሰረት ባለ bit coin መሆን ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/btc_tikets_bot?start=415912512


piuk.blockchain.android.apk
6.2Мб
block chain app beast bitcoin wallet gift from #ሀበሻ_ቴክ

@abyssinian @abyssinian
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️


አሁን ደግሞ ለማንኛውም ማለትም አለም አቀፍ አገልግሎት የምታውሉት የቢትኮይን አካውንት እንዴት እንደምትከፍቱ ነው ማሳያችሁ ከታች የምለቅላችሁ block chain የተሰኘ አፕሊኬሽን አለ ይሄ block chain የተሰፕው አፕ የbitcoin አለም አቀፍ digital wallet ነው አፕሊኬሽኑ root የተደረጉ ስልኮች ላይ አይሰራም ስለዚህ ስልካችሁን root ማድረግ የለባችሁም ካረጋችሁትም መልሳችሁ unroot አድርጉት ከዛ በቀጥታ አፕሊኬሽኑን ታወርዱትና በሚያዛችሁ step መሰረት አካውንት ካላችሁ signin ከሌላችሁ ደግሞ sign up ታረጉታላችሁከዛ sign up አርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሁዋላ
ሁለት አይነት አካውንት ይሰጣችሁዋል አንድኛው bitcoin address ሲሆን ይሄንን አድሬስ እንደፈለጋችሁ ሊልክላችሁ ላሰበ ሰው ትሰጡታላችሁ ለምሳሌ ቦቱ ላይ bitcoin address ብትጠየቁ ከዚህ ላይ copy አርጋችሁ አድሬሳችሁን ትሰጡታላችሁ ሁለተኛው የሚሰጣችሁ wallet idአችሁን ነው ይሄንን wallet id ለማንም ሰው መስጠት የለባችሁም ማለት በሌላ አነጋገር ከናንተ ውጭ ማንም ሰው ይሄንን id ማወቅ የለበትም፡፡ ይህ wallet ማንኛውም ሰው የbitcoin አካውንት እንዲኖረው የሚፈልግ በዚህ መንገድ አካውንት መክፈት ይችላል፡፡ ጥያቄ ካላችሁ @burak12345 ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ ቀጣይ እንዴት በbitcoin ካርድ እንደሚሞላ አሳያችሁዋለሁ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን የምንጊዜም ምርጫችሁ #ሀበሻ_ቴክ
join as @abyssinian


⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️

1.የምታስገቧቸውሰዎች #ቦቱን ፈልገውት መሆን አለበት፤ ገብተዋል ብላችሁ ስታስቡ ካጠፉት ጥቅም የለውም።

2.free ticket ለማግኘት #join ያደረጋችሁትን ቻናል 1 ወር ሳይሞላው leave አያድርጉ። (የኛንምቻናል ይጨምራል😜)

💢ይህን👆 ካላደረጋችሁ ሰርታችሁ እስክትጨርሱ ይጠብቅና ገንዘባችሁን ልታወጡ ስትሉ #ban 😡 ያደርጋችኋል።

ፕሮግራሙን ያቀረብንላቹ

@abyssinian and @ethiotech በጋራ ነው ለማንኛውም bitcoin ነክ ጥያቄ @burak12345 ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
http://t.me/btc_tikets_bot?start=415912512


✅#wallet 👉የሚለውን ስትነኩ የናንተ ጊዜያዊ ገንዘብ ማስቀመጫ ቦት ይከፍትላችኋል።
የሚከፍትላቹ ቢያንስ 10 ሰው invite ካረጋችሁ በሁዋላ ነው፡፡

@abyssinian @abyssinian


✅#tasks 👉የሚለው ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ ቻናሎችን ያመጣላችኋል እነሱን join በማድረግ ነፃ ትኬት ማግኘት ትችላላችሁ።

@abyssinian @abyssinian


✅#Friends 👉የሚለው ውስጥ ስትገቡ የራሳችሁን ለሰው የምትልኩትን ሊንክ ይሰጣችኋል። (300ሰው invite = 0.02btc =500ethiopian birr)

@abyssinian @abyssinian


✅My btc tickets 👉የሚለው ውስጥ ስትገቡ ስንት #ቲኬት እንዳላችሁ ያሳያችኋል።

@abyssinian @abyssinian


1.ቦቱን #start በማለት ያስጀምሩት።

@abyssinian


አጠቃቀሙም ከዚህ በታች እንደሚከተለው ነው፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Показано 20 последних публикаций.

5 519

подписчиков
Статистика канала