✅አዲስ ኸበር ታላቁ ሸይኽ አቡል የማን ከአንዋር ሙሐደራ በኃላ ቀጥታ ወደ ውቢቷ አዳማ ያቀናሉና…
ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም በውቢቷ ሱና መስጂድ #አዳማ
♻️ በአላህ ፍቃድ ነገ ማለትም እለተ ሀሙስ ከ4:00 ጀምሮ የሴቶችም የወንዶችም በተለየ መልኩ የመድረሳ ልጆች
↪️ከዙሁር በኃላ አጠቃላይ ሙሐደራ በታላቁ ሸይኽ አቡል የማን አድናን አል_መስቀሪ አላህ ይጠብቃቸውና…
...ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራል።
🫵በመሆኑም አዳማና አካባቢዋ ያላችሁ ወንድም እህቶች ባጠቃላይ ፕሮግራሙ ላይ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን እንደዚህ አይነት እድሎች አናሳ ናቸውና እንጠቀምበት እንደዋወል ባረከላሁ ፊኩም
↪️ፕሮግራሙ ወንዶችም ሴቶችም ያካትታልና ለሌሎችም በማስታወስ ከወዲሁ እንዘጋጅ።
📎https://t.me/Adamaselefy