Репост из: አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
☝️
ብዙ ፈዋኢዶች ያሉት ኪታብ ነው። አረበኛ ማንበብ የምንችል ሰዎች እናንብበው! የሚገርማችሁ የኪታቡ አዘጋጅ ኢማም ኢብኑል ቀዪም ረህመቱሏሂ ዐለይሂ ኪታቡን የጻፉት ወደ ሀጅ መንገድ በወጡበት አጋጣሚ ነበር። ሱብሃነሏህ‼️ እኛ በከንቱ የምናሳልፋቸው ስንት እና ስንት ጊዜያቶች አሉ! እንደነዚህ አይነት የምድር ከዋክብቶች ግን በሌላ ጠቃሚ በሆነ ጉዳይ ተጠምደው እራሱ ከአሏህ ጋር ያለው network አይቋረጥም።
የሸይኹል ኢስላምን ኢብኑ ተይሚየህ ታሪክ ያነበበ ብዙ መጽሀፎችን የጻፋት ከኛ ደካሞች ዘንድ የማይሆን በሚመስሉን አውቃቶች ነው። ለምሳሌ፦ዐቂደተል ዋሲጢያን (ለዋሲጥ ሀገር የጻፏት እምነት) አሁን ይቺ ለዐለም ሁናለች። የጻፏት ከአሱር-መغሪብ ባለው ወቅት ነበር።
እስር ቤት ውስጥ ሁነውስ ስንትና ስንት የረድ መጽሀፎችን ጽፈዋል! ያውም ያለምንም reference
ወደዘመናችን ከነበሩ አኢመዎች ስንመጣስ ለምሳሌ፦ኢትዮጵያዊው ሸኽ ሙሀመድ ዓሊ ኣደም ረሂመሁሏህ
يقول الشيخ العلامة وطبيب الحديث محمد علي آدم الإتيوبي عن نفسه፡ ليس لي وقت للحفظ....الا فأنا آكل
እኔ የተለያዩ እውቀቶችን የምሸመድድበት ጊዜ አልነበረኝም እየበለሁ ቢሆን እንጂ!
እየበሉ አስር ሰጥሮችን ይሸመድዱ ነበር።
ሌሎችን ጊዜ በከንቱ የሚያሳልፉ እንዳይመስልህ ወይ በማቅራት ነው ወይም መጽሀፍ በማዘጋጀት ነው።
ስለሳቸው ከሰመሁት በጣም የገረመኝ ለአንዱ ደረሳቸው እንዲህ ያሉበት-ሽንት ቤት ውስጥ ሁነህ እራሱ ሙራጀዐ አድርግ!(የተማርካቸውን ትምህርቶች ክለሳ አድርግ) ደረሳውም ያ ሸኽ! ከቆሻሻ ቦታ ውስጥ ሁኘ እንዴት❓አላቸው እሳቸውም እንዲህ አሉት ➛በአእምሮህ ውስጥ መላልሳቸው!።ረሂመሁሏሁ ረህመተን ዋሲዐህ ወአስከነሁ ፈሲሃ ጀናቲህ!
ጆይን👇
✍https://t.me/sead429