በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው
"ሂጃብ" حِجَاب
በነጠላ ሲጠራ *حِجَاب*(ሂጃብ) የቁጥር ብዙነትን ለማሳየት ደሞ *حُجُب* (ሁጁብ)
ወይም *أَحْجِبَة* (አህጂባ) እንለዋለን የርሱ ተዛማጅ ከሆኑ ቃላት መሀከል ከልካይ *حَاجِز*(ሀጂዝ) ወይንም ግርዶሽ *بَرْزَخ* (በርዘኽ) ናቸው
ቋንቋዊ ፍችው መጋረጃ ማለት ሲሆን እንደ አገባቡ የራሱን ፍች ይይዛል ሂጃብ በእውነት በሀሰት መሀል ላለው መለያ ነው፡፡
ሂጃብ የሴት ልጅ የክብሯ የንፅህናዋ መገለጫ ነው እንጂ እርሷ የበታች መሆኖን የሚገልፅ አይደለም ፈጣሪያችን አላህ በማይሻር ቃሉ እንዲህ ይለናል
49|13|እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ *ከወንድ*ና *ከሴት* ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን *ፈሪያችሁ* ነው፡፡
አላህ ዘንድ በላጫችን በፆታ ወይም በዘር በቁጅና በቁመና አይደለም ፈጣሪያችን ዘንድ የምንበላለጠው እርሱን ማንኛችን የበለጠ ይፈራል በሚለውም በሌላም አንቀፅ እንዲህ ይለናል
4|124|*ከወንድ* ወይም *ከሴት* እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ፡፡ በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም፡፡
በፆታ ምክንያት አንዳችም የበላይነት ወይም የበታችነት የለም የአላህን የርሱን ፍራቻ በመላበስ ለርሱ ታዛዥ በመሆን እንጂ ሴቶቻችን ለኢስላም ትልቅ ባለውለታም ጀግኖችም ነበሩ እንደ ማሳያ
°የመጀመሪያዋ ሰማዐት(ሸሂድ) ሴት ናት
°መጀመሪያ የነብዩን ጥሪ ሀቅ ነው ብላ ያመነች ሴት ናት
°መምህር የሀይማኖትን ፍርድ ብይን ሰጪ እና 1/3 የሚሆነውን ከነብዩ(ﷺ) በመማር ለ፡በማስተማር ለኛ ያወረሰች ሴት ነበረች
ብዙ ብዙ ..
አላህ በመሀከላችን እኩልነትን ነው ያስቀመጠው ነገር ግን በፍጥረታችን እርሱ ፈጥሪያችን ልዩ አድርጎናል በዚህም አላህ በመላው ልንሰራው ያዘዘን አለ እንዲሁም በተናጠል፡፡ ለሴቶች ከተደነገገው ህግጋት መሀካል ሂጃብ መልበስ አንዱ ነው ፡፡
ሂጃብ ለሴት ልጅ በራስ መተማመኖን ከፍ የሚያደርግ ማንነቷን ገላጭ መለዮ ነው፡፡ ለምሳሌ :-
አንዲት ከፍ ባለ ቦታ ላይ ያለችን ሴት እንናሳ.. የዝግጅት ስብሰባ መሪ ናት እንበል ከታደሙት መሀል አብዛኛዎቹ ወንዶች ቢሆኑና ወደ መድረኩ ስትወጣ የሰውነቷን ቅርፅ የሚጠቁም አጭር ልብስ ረዥም ጫማ እንዲሁም ፀጉሯን ለቃ ብትወጣ .. መጀመሪያ የሚስተዋለው ትኩረትም የሚሰጠው የርሷ የሰውነት ቅርፅ ላይ እንጂ ለሀሳቧ ላይ አይደለም ምን አልባትም ምን እንዳለች ሳይሰሙ እሷን sexualize በማድረግ የሚጠመዱም አይጠፉም
ሴትን ልጅን በማራቆት የሰውነት ቅርፆን በማያት እና የሷን የሰውነት ክፍሎች ላይ በማተኮር ከወንዶች እንደ መዝናኛ እንደሚጠቀሟት እንዳሉ ይታወቃል
*ለሀሳቧ ለርሷነቷ ለማንነቷ ሳይሆን ለስጋዋ ያሰፈስፋሉ *
ከዚ በተቃራኒ አንዲት ሙስሊም ሴት ሂጃቧን ተላብሳ መድረኩን ብመራ 100% በሆነ መልኩ ስለሷ ሀሳብ ወይም ማንነቷ ላይ ብቻ እንጂ በሰውነቷ ስጋዊ ቅርፆ ወይም ክፍሏ ላይ ትኩረት አይኖርም
ሂጃብ ለሴት ልጅ ንፅህናዋን ታማኝነቷን ማሳያ ነው፡፡ እርሷ ለወደደችው ይሆነኛል ላለችው ለሂወት አጋሯ ብቻ እንጂ ለማንም ወንድ እራሷን የከለከለች የጠበቀች መሆኖን ገላጭ ነው ፡፡ ወንዱም ከርሷ ሌላን ማየትን እርም ተደርጎበታል ይህ ታድያ በትዳራቸው መተማመንን እንዲኖር ይረዳል አንዳቸው ለአንዳቸው ብቻ መሆናቸውን ያሳያል
24|30|ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡
ሂጃብ ያለአግባብ የሆነን ለከፋ የወንዶችን ጥቃት መጠበቂያ ነው፡፡ ህንድ ውስጥ 2018 ላይ ብቻ በተደረገ ጥናት በየ15 ደቂቃው አንድ ሴት ልጅ ትደፈራለች። ያ ማለት በየቀኑ 96 ሴት ልጆች በወንድ ይደፈራሉ ማለት ነው። ለዚህ አፀያፊ ድርጊት ግን ወንዶች ብቻ ተጠያቂ አይደሉም ሴቶችም ተጠያቂ ናቸው ምናልባት ሴቶቹ ሂጃብ ቢለብሱና ሌሎች መሰል ሸሪዓዊ ድንጋጌን ቢፈፅሙ ይህንን አስነዋሪ ተግባር በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ይችላሉ።
ሂጃብ ከፈጠሪዋ ጋር ያላትን ግኑኝነት ጥንካሬ ማሳያ ነው፡፡ በሀይማኖቷ መጠንከሯ ለርሷ ውበቷ ነው መልካምን ስነምግባር ስብዕና እንዲኖረት ምክንያት ነው ፡፡ አንዲት ሴትን ለማጨት ቅድሚያ የሚታየው በኢስላም በሀይማኖት ያለት ጥንካሬዋ ነው ምክንያቱም ያ የውስጥ ማንነቷ ማሳያ ነውና፡፡ ለወንዱ ቅድሚያ ለሴት ልጅ ቁመና መልክ ቁንጅና ወይም ለስልጣን ለሀብቷ ቅድሚያ መስፈርት እንዲያውል አልተገባም ነገር የርሷን የሀይማኖት ጥንካሬ እንጂ፡፡ ያ የሚጠቁመው ደሞ የርሷን ውስጣዊ ማንነት አስተሳሰብ ፀባዮ ስለንቦናዋ ነው ፡፡
ﻭﻗﺪ ﺃﺧﺒﺮ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻋﻦ ﺫﻟﻚ ﺑﻘﻮﻟﻪ : « ﺗﻨﻜﺢ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻷﺭﺑﻊ ﺧﺼﺎﻝ : ﻟﻤﺎﻟﻬﺎ، ﻭﺟﻤﺎﻟﻬﺎ، ﻭﻟﺤﺴﺒﻬﺎ، ﻭﻟﺪﻳﻨﻬﺎ، ﻓﺎﻇﻔﺮ ﺑﺬﺍﺕ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﺗﺮﺑﺖ ﻳﺪﺍﻙ»
ረሱል (ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋሉ፦ “ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘር ክብሯ፣ ለውበቷና ለዲኗ(በኢስላም ሀይማኖት ባላት ጥንካሬ)። የዲን ባለቤት የሆነችውን ምረጥ። ይህን ካላደረግክ እጅህ አመድ አፋሽ ትሁን።” Sahih al-Bukhari 5090In-book reference : Book 67, Hadith
ﺃﻓﻀﻞ ﻣﺎ ﻳﻨﺒﻐﻲ ﺗﻮﻓﺮﻩ ﻓﻲ ﺍﻟﺰﻭﺟﻴﻦ، ﻣﻠﺘﺰﻣﺎ ﺑﺸﺮﺍﺋﻊ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﻓﻼ ﻳﻈﻠﻢ ﺯﻭﺟﺘﻪ، ﻓﺈﻥ ﺃﺣﺒّﻬﺎ ﺃﻛﺮﻣﻬﺎ ﻭﺇﻥ ﻟﻢ ﻳﺤﺒﻬﺎ ﻟﻢ ﻳﻈﻠﻤﻬﺎ ﻭﻟﻢ ﻳُﻬﻨﻬﺎ
እጅግ በላጩ ምርጥ ባል ማለት የአላህ ዲን በሚገባ የሚያውቅና ስነ ምግባሩ ያማረ ነው። ዲኑን(የኢስላም ሀይማኖቱን) የሚያውቅ ካገባሽ ከወደደሽ በእጅጉ ያከብርሻል፤ የማይወድሽ ከሆነ አያዋርድሽም ክብርሽን በሚገባ ይጠብቅልሻል። ስለዚህ ዲን(የኢስላም ሀይማኖት) ያለው የስነ ምግባር ባለቤት ምርጫሽ ሊሆን ይገባል።
°ሂጃብ ከመጥፎ ዝንባሌ ከመጥፎ ተግባር መጠበቂያ ነው
°ሂጃብ ለጠንካራ ሴት እና ለዐማኝ ሴት መለዮ ነው
°ሂጃብ የንፅህና የክብር መገለጫ ነው
°ሂጃብ ለአምላክ ትዕዛዝ አቤት ማለትን ታዛዥነትን ማሳያ ነው
°ሂጃብ ለኢስላም አምባሳደር መሆን ነው
°ሂጃብ የጨዋነት ማሳያ ነው
°ሂጃብ ከዋሊጌወች ጥቃት መጠበቂያ ነው
°ሂጃብ ለራስ የሰጠነውን ክብር እንዲሁም በራስ መተማመን ማሳያ ነው
°ሂጃብ በሴት መሀካል ያለውን የጎጥዩሽ መታያየት selfish አጉል ጥላቻን ቅናትን ቀራፊ ነው
°ሂጃብ አንዱ lifestyle( የሂወት መርህ) ነው
*ሂጃብ ለሴት ልጅ ውበቷ ለወንድ ደሞ መጠበቂያ ነው*
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
✍ወንድም ሀቢብ