የስቅለት ታሪክ ግጭቶች
ክፍል 3
የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለሁለት የተቀደደው መቼ ነበር ኢየሱስ ጮኾ ከመሞቱ በፊት ወይስ በኋላ❓❔
👉 እንደ ሉቃስ ዘገባ ከሆነ መጀመርያ የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ተቀደደና ከዛ በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ሞተ፡፡👇
የሉቃስ ወንጌል 23
44 ስድስት ሰዓትም ያህል ነበረ፥ ጨለማም እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ሆነ፥ ፀሐይም ጨለመ፥
45 #የቤተ #መቅደስም #መጋረጃ #ከመካከሉ #ተቀደደ።
46 #ኢየሱስም #በታላቅ #ድምፅ #ጮኾ፡— አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ፡ አለ። ይህንም ብሎ #ነፍሱን #ሰጠ።
👉 እንደ ማቴዎስ ዘገባ ከሆነ ግን ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ከሞተ በኋላ የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ለሁለት እንደተቀደደና ምድር ተናውጣ አለቶችም እንደተሰነጠቁ ይናገራል፡፡👇
የማቴዎስ ወንጌል 27
50 ኢየሱስም ሁለተኛ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ነፍሱን ተወ።
51 እነሆም፥ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ፥ ምድርም ተናወጠች፥ ዓለቶችም ተሰነጠቁ፤
52 መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤
ከሉቃስና ከማቴዎስ ማንኛቸው ናቸው የዋሹት?
t.me/Alfurqan11
@Alfurqan12