✅የሆነ ግዜ ሲደብረው 140,000 ዶላር ከፍሎ ሶስት ነብሮችን ገዝቶ ቤቱ ውስጥ ያሳድግ ነበር። ለነዚህ ነብሮች መኖ በአመት 200 ሺህ ዶላርም ይከፍል ነበር።
✅ብዙ ግዜ ይጓዝ ስለነበር ነብሮቹን ለሚጠብቅለት ባለሙያ በዓመት 200 ሺህ ዶላር ሳይቀር የሚከፍል ጉደኛ ፍጡር ነበር።
✅እያንዳንዳቸው ወደ 1ሚልዮን ዶላር የሚያወጡ የዳይመንድ ሰዓቶች፣ የአንገት ሃብሎች እና ጆሮ ጌጦች የነበሩት ታሪከኛም ሰው ነበር!
✅በአንድ ወቅት አንድ የቦክስ ግጥሚያ ላይ የተቀናቃኙን ጆሮ በመንከሱ ምክንያት 3 ሚልዮን ዶላር ከፍሏል! እሱ ማለት ካደረበት ሆቴል ሲወጣ ቦርሳ ውስጥ የነበረውን 1ሚልዮን ዶላር እረስቶት የሄደ ሰው ነው!
✅ዝና፣ ሃብት፣ ክብር፣ ማእረግ ምናምን አሳበደው! ውሎው የልምምድ ቦታ መሆኑ ቀርቶ ጭፈራ ቤት ሆነ! የፈረደበትን "Cocaine" መጠብጠብ ጀመረ።
✅ከፍተኛ ሱስ ውስጥ ገባ! ቤቱ ውስጥ የሚደረጉለት ቃለ መጠይቆችን እያቋረጠ "አሁን ከፍ የምልበት ሰዓት ነው!
✅ጥፉ ከዚህ!" እያለ ጋዜጠኞችን ማባረር ጀመረ! በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ 6 አመት ጠጥቶ ወጣ! እ.ኤ.አ በ 2003 የነበረውን 400 ሚልዮን ዶላር እንጥፍጣፊ ሳያስቀር ዶግ አመድ አደረገው!
✅እነዛ የተንቆጠቆጡ ቪላዎቹ እና ውድ ውድ መኪኖቹ በእዳ ተይዘው ተጫረቱ! እሱ ሳያንስ የ "50 ሚልዮን ዶላር" ባለ እዳ ሆነ! ከሰረ፣ ነጣ