ውድቀት የበዛበት ህይወት በስኬት ይጠናቀቃል ..🤔
አብርሀም ሊንከን፦
👉 በ21 አመቱ ንግድ ጀምሮ ከሰረ፤
👉 በ22 አመቱ ከህግ ት/ቤት ተባረረ፤
👉 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ጀምሮ ከሰረ፤
👉 በ26 አመቱ እጅግ የሚወዳትን ፍቅረኛውን በታይፎይድ በሽታ ምክንያት በሞት አጣት፤
👉 በ34 አመቱ ለምክር ቤት አባልነት ቢወዳደርም የሚፈለገውን የትምህርት መስፈርት ባለማሟላቱ ሳይሳካለት ቀረ፤
👉 በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፤
👉 በ49 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፤
ይህ ሁሉ ሽንፈት ግን ተስፋ አላስቆረጠውም።
👉 በመጨረሻም በ52 አመቱ ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድሮ አሸናፊ በመሆን 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን እ.ኤ.አ ከ1861 እስከ 1865 ሃያሏን ሃገር መራ።
አብርሀም ሊንከን ከልጅነት ጀምሮ ጥልቅ አንባቢ የነበረና በህይወት ዘመን ትምህርት (life long education) የሚያምን እራሱን በትጋት ያስተማረ ታላቅ ሰው ነበር።
እ.ኤ.አ ኤፕሪል 14፣ 1865 የአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ከተፈጸመ ከቀናት በኋላ ጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመቶ ተገደለ።🥲