ናይጄሪያዊው እስራኤል አዴሳንያ ማርሻል አርቲስት፣ ቦክሰኛ እና የሁለት ጊዜ "የዩኤፍሲ" መካከለኛ ክብደት ሻምፒዮን ነው።
አዴሳንያ ሻርሎት ፓውድሬል ከምትባል ሴት ጋር አንድ አመት በፍቅር ጓደኝነት አብረው ቆይተዋል ነገር ግን አልተጋቡም ልጅም የላቸውም ።
ጥንዶቹ ይጣሉና ይለያያሉ ፣ፍቅረኛው ሻርሎት አንድ አመት አብረን ኖረን ሊያገባኝ ይገበል በማለት ያለውን 15 ሚለዮን ዶላር እኩል መካፈል አለብን በማለት ፍርድቤት ትከሳለች ።
ፍርድቤቱ 15 ሚሊዮን ዶላሩን አንድ አመት አብራው ለነበረችው ከፍቅረኛው ሻርሎት ጋር እኩል እንዲካፈሉ ይወስናል።
በአዴሳንያ ባንክ አካውንት ምንም ገንዘብ እንደሌለ ይረጋገጣል፤ በእሷ የባንክ አካውንት 1 ሚለዮን ዶላር ይገኛል፤ፍርድቤቱ የእሷን 1 ሚሊዮን ዶላር እኩል ለሁለት ተካፈሉ በማለት ይወስናል ።
አንተ ምንም የለህም እሷ ከአንተ የበለጠ ሀብት አላት በማለት ግማሽ ሚሊዮን ዶላር እንዲወስድ በፍርድ ቤት ተወስኗል ።
እስራኤል አዴሳንያ ከመጀመሪያ ጀምሮ 15 ሚሊዮን ዶላሩን እና ሌሎች ሀብቱን ጨምሮ በእናቱ ስም ነበረ ያደረገው። ሁሉንም ንብረትና ሀብት የምታስተዳድረው እናቱ ናት❤