ከሚያበራው ፈገግታዬ ጀርባ ያለውን ጨለማ ለማንም ማሳየት አልፈልግም ። ግን እደክማለሁ ፤ ግን እተጋለሁ ድቅድቄን እታገላለሁ።
ሳልፍ...
ይሄን ሁሉ መከራ ተሸክሞ ነው የሚስቀው ?
ብለው እንዲገረሙ እንጂ ማንም በሐዘኔ ከንፈር እንዲመጥልኝ አልፈልግም ።
I wanna be a fighter like my dad...i will die trying.
ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
ሰንበት ! (6/4/2017)
©ሶፊ
ሳልፍ...
ይሄን ሁሉ መከራ ተሸክሞ ነው የሚስቀው ?
ብለው እንዲገረሙ እንጂ ማንም በሐዘኔ ከንፈር እንዲመጥልኝ አልፈልግም ።
I wanna be a fighter like my dad...i will die trying.
ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
ሰንበት ! (6/4/2017)
©ሶፊ