ሰበር መረጃ!
የኢትዩጲያ ሶማሌያ ተወላጁ መሃመድ ሲሞን የአማራ ፋኖን ተቀላቀለ።
አቶ መሃመድ ሲሞን ከኢትዩጲያ ሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ሊበን ወረዳ ፊልቱ ከተማ ተነስተው ወደ አማራ ምድር በመጓዝ የአማራ ፋኖ በጎጃም በዛሬዉ ዕለት በአሁኑ
ሰዓት ተቀላቅለዋል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዋና ሰብሳቢ ወንድም ታጋይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ግለሰቡን አቀባበል ያደረገላቸው ሲሆን በቀጣይ ስለ አጠቃላይ የኢትዩጲያን ህዝብ ነፃ ስለ ማውጣት መክረዋል።