#ሁሌ ታሪክ መስራት የለመደባት የስድስተኛ ክፍለጦር በመቶ አለቃ አዲሱ አወቀ የሚመራው ተወርዋሪዋ ንስር ኮማንዶ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ሰው በለው የአብይ አህመድ ውንበር አስተባቂ መከላከያ ምኒሻ አድማ በተናን ሲፈንጭባት በዋለው ከተማ ፋኖን ለመጠበቅ ዳር ዳሩን ይዞ ሲጠብቅ የሚያድረው የአብይ ገረዶች ታሪክ መስራት የለመደባችው ንስር ኮማንዶ ተስባ መሀል ከተማ በመግባት ሲያርበደብዱት አድረዋል።
ሺ የሚመስሉት ንስሮች ስማቸው ሲነሳ የሚርበደበደው በየቀኑ ታሪክ እሚሰረው ንስር ኮማንዶ ገና መጣች ሲባል ሽንት በሽንት የሚሆነው የአብይ ሰራዊት በቁጥር ያልታወቀ ሙት እና ቁስለኛ ስታደርገው አድራለች።
ንስር ኮማንዶ መንግስቱ ዘላለም
ታሕሳስ 17/04/2017 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
#ከ350 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረው የአሻራ ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ በጠላቶች ስለተዘጋ አዲሱን የአሻራ ፌስቡክ ገፅ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
ይሕ አዲሱ የአሻራ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል ነው
በጠየቃችሁን መሰረት በዩቱዩብ መረጃወችን ለማድረስ ቻናሉን ከፍተናል አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCc4BFUPttYZXRyyMZ83iGaA
ትኩስና አዳዲስ ሁነቶችን ለማግኘት አዲሱን የአሻራ ዩትዩብ ቻነል Subscribe ያድርጉ‼
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/UH4zZz1lxmc