የአማራ ፋኖ በጎጃም የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር የአብራጂት ብርጌድ አፈና ለማድረግ በሶስት አቅጣጫ የመጣውን የወራሪው አቢይ አሐመድ ሰራዊት ከንጋቱ 12:00-10:00ሰዓት ኮርክ ከተማ ላይ ቁም ስቅሉን ሲያሳየው ውሏል።ይኸ ውጊያ ከፍተኛ ፍጥጫ የተደረገበት ሲሆን የአገዛዙ ሰራዊት ከ 35 በላይ አስከሬን እና 14 ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት ተመልሷል። ክፉኛ በመመታቱ የተበሳጨው ጠላት ከተማዋ ላይ የፋኖስ ቤተሰቦችን እና የታጋዮችን ቤት እና ንብረት አውድሞ ወጥቷል።
ድል ለአማራ ፋኖ!! ፋኖ ያሸንፋል!!
ፋኖ መ/ር እንደሰው ታምሩ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት
ድል ለአማራ ፋኖ!! ፋኖ ያሸንፋል!!
ፋኖ መ/ር እንደሰው ታምሩ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት