የግንባር ዜና!
በዛሬዉ ዕለት ማለት በ21-06-17የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር ጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ
ከእስቴ ተነስቶ ወደ ቆማ ለመግባት ሙከራ ያደረገዉ የፋሽሥቱ አቢይ አህመድ ሠራዊት ሸበቆይ ቀበሌ ላይ የብርጌዱ እስታፍና ዲሽቃ ክፍል ሻለቃ 3ን በመያዝ ደፈጣ ጥሎ ቅጥረኛዉን ገዳዩን ቡድን ሙትና ቁሥለኛ አድርጎ የተረፈዉን በዲሽቃ ጥይት የማሠናበቻ ደብዳቤ ሰጥቶ ወደ መጣበት መልሶታል::
በትናንትናው ዕለት በ20-06-17 ደግሞ ሻለቃ 4 ጥናፋ አጎና ላይ ደፈጣ ጥላ በንቀት ተንደርድሮ የመጣዉን ጠላት በሚገባዉ የምት ቋንቋ አስተናግዳ መልሰዋለች::
በተጨማሪም ሻለቃ 1እና2 ከዉባንተ አባተ ተወርዋሪዉ ክ/ጦር ጋር በመሆን ወደ ልጫ ለግዳጅ የተላኩ የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ አባላትን ከበባ ዉሥጥ ለማሥገባት ሙከራ ቢያደርግም ዉጤቱ እራሡን ከበባ ዉሥጥ ማስገባትና በሥሜትና በድፍረት የሞከረዉ ሀይል ዉርደት ተከናንቦ አንገቱን ደፍቶ የለመደዉን የእሬሣና ቁሥለኛ ምርት ተሸክሞ ተመልሷል ሲል የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ም/ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ድረስ ሞላ ተናግሯል ።
ኢትዮ 251