በላይ ከበደ አጃቢዎች ከጓፂዮን አባይን ተሻግረው አባ ኮስትር ብርጌድን ተቀላቅለዋል!!
በአብይ አህመድ አስተዳደር ስር የሚገኜው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር እና የዜጎችን የመኖር መብት ከመጠበቅ ይልቅ የካድሪዎችን ወንበር ማስጠበቅ እና አርሶ እና ነግዶ የሚያበለው የአማራ ህዝብን እየጨፈጨፈ የሚገኜው የአገዘዛዙ ሀይል ያለበት ወቅታዊ ቁመና በመረዳት የኮረኔል በላይ ከበዳ አጃቢዎቹ ታሪኩ ዳሩ እና ኡመር ደርብ1(አንድ)ስናይፐር 1(አንድ) ተረተር ጥቁር ክላሽ ከእነሙሉ ትጥቁ በመያዝ ከኦሮሚያ ክልል ጓፂዮወን አቆራርጠው የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድን መቀላቀላቸውን የበላይ ዘለቀ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል ።