Ashewa Technologies


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


ኋላ ቀር የአሰራር ሂደት ጊዜን ይሻማል፣ለስህተት ያጋልጣል የ ERP ሲስተም ደግሞ ከዚህ ችግር ያስመልጣል

እንዴት? ምስሎቹን ይመልከቱ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ

#SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions


🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪✨

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተፈላጊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ ይሁኑ!

ብዙ ድርጅቶች ብቁ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎችን እየፈለጉ ነው። አሸዋ ቴክኖሎጂ ደግሞ ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች ውጤታማ ተማሪዎችን እያመረተ ነው። እርስዎም አሁኑኑ ይመዝገቡ እና የተፈላጊ ባለሙያዎችን ጎራ ይቀላቀሉ።!

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce


በአነስተኛ ወጪ ሃሳብዎን ወደሶፍትዌርነት ይለውጡ

በሃሳብዎ ያለውን የቢዝነስ ውጥን አፕሊኬሽን አድርገው የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እያሰቡ ነው? እኛ ዘንድ ይምጡ! በተመጣጣኝ ዋጋ ውጤታማ አፕሊኬሽኖችን ያሰሩ።

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ያነጋግሩን።

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation


Is your Ethiopian business ready for growth?

Discover why ERP is a game-changer for efficiency, cost savings, and scalability! 📊

Read now 👉 https://bit.ly/3CqOWs7

#ERP #BusinessGrowth #Ethiopia #SmartERP


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አሸዋ ቴክኖሎጂ ለ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እያበረከተ ያለው አስተዋጽዖ....!

ከ ETV ጋር የተደረገ ቆይታ

#EthiopiaTech #DigitalTransformation #Ashewatechnology #Softwaredevelopment #BusinessTransformation #EnterpriseResourcePlanning


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce


ቢዝነስዎ በዲጂታሉ ዓለም እየታየልዎ አይደለም?

እኛ እናግዝዎታለን

በዲጂታሉ ዓለም ቢዝነስዎን የሚወክል፣ እንደ እርስዎ ሆኖ ደንበኞችዎን የሚያገለግል፣ ጥራት ያለው ዌብሳይት ለዕድገትዎ ወሳኝ መሰረት ነው። የትኛውን ዓይነት ዌብሳይት ይፈልጋሉ?

👉 የሆቴል እና ሬስቶራንት
👉 የውበት ሳሎን
👉 የአገልግሎት መስጫ
👉 የኢኮሜርስ
👉 የድርጅት
👉 የ ግል ስራ ማሳያ
👉 የብሎግ/ጦማር
👉 ወይ ሌላ?

የትኛውንም ዓይነት ዌብሳይት እንደምርጫዎ፣በፍጥነት፣በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራልዎታለን።

ዛሬውኑ ይደውሉ 0909707870/80

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills


ቢዝነስዎን በሙሉ ቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ!

በሁሉም የስራ ክፍሎችዎ ውስጥ ያለውን ሁሉንም የድርጅትዎን እንቅስቃሴ ስህተትን ቀንሰው፣በቀላሉ እና በአስተማማኝ ሁኔታ በአንድ ሲስተም ብቻ ይቆጣጠሩ።!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ

#SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions


ማን ያውቃል? የ እርስዎም ሃሳብ ለዓለም ይተርፍ ይሆናል።!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ያነጋግሩን

#ashewatechnology #softwaredevelopment #AppDevelopment #BusinessTransformation


💡 New Week, New Opportunities! 🌟

Mondays are your reset button—a fresh chance to innovate and create. Just like tech, progress takes trial, error, and persistence.

So debug your doubts, code your dreams, and watch your week compile into success! 💻✨

#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture


The Secret to Construction Success Is Here!

98% of mega-projects run over budget due to poor project management—don’t let yours be next! Discover the solution that simplifies project management, tracks costs in real-time, and eliminates inefficiencies.

📖 Dive in to learn more: https://bit.ly/3PPAQU7

#SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ምን ዓይነት ሶፍትዌር ማሰራት ይፈልጋሉ?

ማንኛውንም ዓይነት አፕሊኬሽን በብቃት እና በጥራት፤በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራን እንገኛለን።

ዛሬውኑ ይወስኑ፤ያሻዎትን አፕሊኬሽን በብቁ ባለሙያዎች ያሰሩ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ያነጋግሩን

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation


ሃሳብ በቴክኖሎጂ ተግባር ይሆናል!

በሰፈርዎ ያለውን ዕቁብ ባህሉን እንደጠበቀ በዘመናዊነት የረቀቀ ለማድረግ ሃሳብ አለዎት? ይቻላል።ለራስዎ እና ለማህበረሰብዎ ችግር ፈቺ መፍትሄን ያቅርቡ።

ጥንቅቅ ያለ የ ዕቁብ አፕሊኬሽን ለማሰራት በ +251909707870 ያነጋግሩን።!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation


ለቢዝነስዎ ዌብሳይት በተመጣጣኝ ዋጋ!

ዌብሳይትዎ የማይተኛ ሰራተኛዎ ነው።! ከ 10 ሺህ ብር ጀምሮ ዌብሳይትዎን በማሰራት ታማኝነትዎን ይገንቡ፣ደንበኞችን ይሳቡ እናዲሁም ቢዝነስዎን ያሳድጉ።!

ለማንኛውም እገዛ በ +251909707870 ይደውሉ ወይም nehabi.com ን ይጎብኙ።

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills


From improving efficiency to saving time and money, ERP software brings everything your business needs into one place.

Here are some of the key benefits of an ERP system: 👆

Discover how Smart ERP can help your business grow. Visit www.smarterp.et to learn more.

#SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!! 🍋

✨ አሸዋ ቴክኖሎጂ ለእርስዎና ለሚወዷቸው ሁሉ መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል ይመኛል!

#happyholiday #Epiphany #Smarterp #AshewaTechnology #Nehabi


ደንበኞችዎ ኦንላይን ናቸው ምነው ታዲያ የእርስዎ ቢዝነስ ዘገየ?

ደንበኞችዎን ባሉበት ቦታ የሚያገኙበት፣ዘምነው የሚነግዱበት እና ልቀው የሚታዩበትን ፕሮፌሽናል ዌብሳይት ዛሬውኑ በነሃቢ ይገንቡ!

ለማንኛውም እገዛ በ +251909707870 ይደውሉ ወይም nehabi.com ን ይጎብኙ።

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills


ምን አይነት መተግበሪያ ለማሰራት አሰቡ?

የፈለጉት መተግበሪያ የምግብ ዴሊቨሪም ይሁን የጤና አገልግሎት መስጫ የ ሞባይል ዋሌትም ሆነ ሌላ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሃሳቦችዎን ዕውን ለማድረግ ባለ ሙሉ አቅም ነው፡፡ በቀላል ዋጋ ችግር ፈቺ መተግበሪያዎችን ያሰሩ ለራስዎ እና ለድርጅትዎ ከፍተኛ ገቢን ይፍጠሩ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ 0976005500 ይደውሉ፡፡!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #NewYearGift


Secure your online identity today! 🌐

Find the perfect domain for your brand at AshewaCloud – fast, easy, and affordable. Don’t wait, claim your .com, .net, .org, or more before it’s gone!

🚀 Start now: www.ashewacloud.com 💻📞 0909707870

#AshewaTechnology #CloudComputing #AshewaCloud #Ethiopia #Innovation #DomainName

Показано 20 последних публикаций.