ትግላችንን አድካሚ የሚያደርገው ጠላታችን ጥንካሬ ኖሮት ሳይሆን፣ በውስጣችን ቧጫሪ dirty nails መኖራቸው ነው። ከሄድነው ርቀት በላይም ወደኋላ የጎተተን፣ ጠላት ጠንካራ ሆኖ ሳይሆን የእርስበር መጓተቱና መሳሳቡ ነበር።
መጠላለፍ እውነትና እውቀት የማይጠይቅ ቀላል ግን አውዳሚ አካሄድ ነው። ከትናንት ያልተማሩ እርጥቦች፣ ዛሬም ይህንን ሚና ለመጫወት ከእነ ፈንገሳቸው ጥፍራቸውን አሹለው ፉን ፉን ማለት ጀምረዋል። ዛሬም ጨክነን ልንሻገረው የሚገባ፣ የትግላችን ዋና ዳገት ይህ ነው። ኧረ ለመሆኑ በቀና ልብ ካልተነጋገርን ህዝባችን የሚሻውን አንድነት እንዴት ነው የምናመጣው?!