🌏✨የዲጂታል ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀትን የተመለከተ ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ!
የዲጂታል ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀትን በተመለከተ በአዳማ ከተማ በየደረጃው ለሚገኙ 174 የሁሉም ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ አመራሮች እና ባለሞያዎች በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ የአቅም ግንባታ አካል ስለ ሆነው የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ስርዓት የግንዛቤ ማስጨበጫ በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ተሰጥቷል።
በስልጠናውም በዲጂታል ኢንተርፕራይዞችን ለማደራጀት ከሚያስፈልጉ ግብአቶች ውስጥ የሳይኮሜትሪክ ምዘናና ምደባ፣ የሚደራጁ ሰዎች ዝንባሌ፣ የሚሰማሩበት ሴክተር ምርጫ፣ ያሉበት የሞያ ደረጃ፣ በመንግስት የተመረጡ ሴክተሮች እንዱሁም በE-LMIS ስርዓት በመመዝገብ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ማውጣት መሰረታዊ ሂደቶች መሆናቸው በጥልቀት የታየበት ሲሆን በሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ የተመዘገቡ ዜጎችን ባላቸው የትምህርት ዝግጅት፣ ዝንባሌ እና ለመደራጀት በሚመርጡት ሴክተር እንዴት መለየትም እንደሚቻል የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል።