🧡 መጽሐፈ ምሳሌ ክፍል 4 🧡
🧡ምዕራፍ ፲፮፡-
-እግዚአብሔርን መፍራት በጎ ዕውቀትና ጥበብ እንደሆነ
-የዋሃንን ክብር እንደምትከተላቸው
-የትሑት ሰው ሥራ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ እንደሆነ
-በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ እንደሆነ
-የደግ ነገር መጀመሪያ እውነት መሥራት እንደሆነ
-ቅንነትን የሚሹ ሰላምን እንደሚያገኙ
-የእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ከእውነት ጋር እንደሆነ
-የሕይወት መንገዶች ከክፉ እንደሚያርቁ
-በእግዚአብሔር የታመነ ብፁዕ እንደሆነ
-ያማረ ቃል የማር ወለላ እንደሆነ
-መልካም ሽምግልና የክብር አክሊል እንደሆነ
🧡ምዕራፍ ፲፯፡-
-ጻድቅ የሐሰት ከንፈሮችን እንደማይመለከት
-የልጆች ክብር አባቶቻቸው እንደሆኑ
-የጽድቅ መጀመሪያ በነገር መሠልጠንን እንደሚሰጥ
-ኃጥኡን ጻድቅ ጻድቁን ኃጥእ ብሎ መፍረድ በእግዚአብሔር ዘንድ የረከሰ እንደሆነ
-ጠማማ ልብ ያለው መልካም ነገርን እንደማያገኝ
-ሻካራ ቃልን ከመናገር የሚከለከል ዐዋቂ እንደሆነ
-ትዕግሥተኛ ሰው ብልህ እንደሆነ
🧡ምዕራፍ ፲፰፡-
-በፍርድ ጊዜ እውነትን ማራቅ መልካም እንዳይደለ
-የእግዚአብሔር ስም ታላቅ እንደሆነና ጻድቃን እርሱን በመከተል ከፍ ከፍ እንደሚሉ
-የብልህ ልብ ዕውቀትን ገንዘብ እንደሚያደርግ
-ደግ ሚስትን ያገኘ ሞገስን እንዳገኘና ደግ ሴትን የፈታ ደስታን እንዳጣ
🧡ምዕራፍ ፲፱፡-
-ነፍስ ዕውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም እንዳይደለ
-ማስተዋልን የሚጠብቅ መልካም ነገርን እንደሚያገኝ
-ሐሰተኛ ምስክር ከቅጣት እንደማይድን
-ይቅር ባይ ሰው ታጋሽ እንደሆነ
-እግዚአብሔርን መፍራት ሕይወት እንደሆነ
-አስተዋይን ሰው ብትገሥጸው ዕውቀትን እንደሚያገኝ
🧡ምዕራፍ ፳፡-
-ለተሳዳቢና ለሰካራም ወይን ክፉ እንደሆነ
-የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል እንደሆነ
-ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር እንደሆነ
-ቸርነትና እውነት ንጉሥን እንደሚጠብቁት
🧡 የዕለቱ ጥያቄዎች 🧡
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የትሑት ሰው ሥራ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው
ለ. በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተከበረ ነው
ሐ. የደግ ነገር መጀመሪያ እውነትን መሥራት ነው
መ. ሀ እና ሐ
፪. ስለ ብልህ ሰው ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የብልህ ሰው ልብ የሕይወት ምንጭና ፈሳሽ ወንዝ ነው
ለ. የብልህ ሰው ልብ ዕውቀትን ገንዘብ ያደርጋል
ሐ. ሀ እና ለ
መ. መልስ የለም
፫. ስለይቅር ባይ ሰው ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር ነው
ለ. ይቅር ባይ ሰው ታጋሽ ነው
ሐ. ይቅር ባይ ሰው በእግዚአብሔር ይጠላል
መ. ሀ እና ለ
https://youtu.be/jJ3uKRxDIfw?si=WIv23ne-ANWFzsZy
🧡ምዕራፍ ፲፮፡-
-እግዚአብሔርን መፍራት በጎ ዕውቀትና ጥበብ እንደሆነ
-የዋሃንን ክብር እንደምትከተላቸው
-የትሑት ሰው ሥራ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ እንደሆነ
-በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ እንደሆነ
-የደግ ነገር መጀመሪያ እውነት መሥራት እንደሆነ
-ቅንነትን የሚሹ ሰላምን እንደሚያገኙ
-የእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ከእውነት ጋር እንደሆነ
-የሕይወት መንገዶች ከክፉ እንደሚያርቁ
-በእግዚአብሔር የታመነ ብፁዕ እንደሆነ
-ያማረ ቃል የማር ወለላ እንደሆነ
-መልካም ሽምግልና የክብር አክሊል እንደሆነ
🧡ምዕራፍ ፲፯፡-
-ጻድቅ የሐሰት ከንፈሮችን እንደማይመለከት
-የልጆች ክብር አባቶቻቸው እንደሆኑ
-የጽድቅ መጀመሪያ በነገር መሠልጠንን እንደሚሰጥ
-ኃጥኡን ጻድቅ ጻድቁን ኃጥእ ብሎ መፍረድ በእግዚአብሔር ዘንድ የረከሰ እንደሆነ
-ጠማማ ልብ ያለው መልካም ነገርን እንደማያገኝ
-ሻካራ ቃልን ከመናገር የሚከለከል ዐዋቂ እንደሆነ
-ትዕግሥተኛ ሰው ብልህ እንደሆነ
🧡ምዕራፍ ፲፰፡-
-በፍርድ ጊዜ እውነትን ማራቅ መልካም እንዳይደለ
-የእግዚአብሔር ስም ታላቅ እንደሆነና ጻድቃን እርሱን በመከተል ከፍ ከፍ እንደሚሉ
-የብልህ ልብ ዕውቀትን ገንዘብ እንደሚያደርግ
-ደግ ሚስትን ያገኘ ሞገስን እንዳገኘና ደግ ሴትን የፈታ ደስታን እንዳጣ
🧡ምዕራፍ ፲፱፡-
-ነፍስ ዕውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም እንዳይደለ
-ማስተዋልን የሚጠብቅ መልካም ነገርን እንደሚያገኝ
-ሐሰተኛ ምስክር ከቅጣት እንደማይድን
-ይቅር ባይ ሰው ታጋሽ እንደሆነ
-እግዚአብሔርን መፍራት ሕይወት እንደሆነ
-አስተዋይን ሰው ብትገሥጸው ዕውቀትን እንደሚያገኝ
🧡ምዕራፍ ፳፡-
-ለተሳዳቢና ለሰካራም ወይን ክፉ እንደሆነ
-የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል እንደሆነ
-ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር እንደሆነ
-ቸርነትና እውነት ንጉሥን እንደሚጠብቁት
🧡 የዕለቱ ጥያቄዎች 🧡
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የትሑት ሰው ሥራ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው
ለ. በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተከበረ ነው
ሐ. የደግ ነገር መጀመሪያ እውነትን መሥራት ነው
መ. ሀ እና ሐ
፪. ስለ ብልህ ሰው ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የብልህ ሰው ልብ የሕይወት ምንጭና ፈሳሽ ወንዝ ነው
ለ. የብልህ ሰው ልብ ዕውቀትን ገንዘብ ያደርጋል
ሐ. ሀ እና ለ
መ. መልስ የለም
፫. ስለይቅር ባይ ሰው ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር ነው
ለ. ይቅር ባይ ሰው ታጋሽ ነው
ሐ. ይቅር ባይ ሰው በእግዚአብሔር ይጠላል
መ. ሀ እና ለ
https://youtu.be/jJ3uKRxDIfw?si=WIv23ne-ANWFzsZy