☕️ ማስታወቂያ
1. 📢 14 የምስጋና ቀናት 🙌🔥🎶
ለሚያስደንቅ እና ህይወት ለሚቀይር የአምልኮ፣ የምስጋና እና ለመንፈሳዊ መታደስ ጊዜ እንዘጋጅ! ለ14 ቀናት የኢየሱስን ስም ከፍ ከፍ እናደርጋለን፣ ቸርነቱን እናውጃለን እንዲሁም የመነቃቃት መልካም ጊዜን እናሳልፋለን!
📅 ቀን፡- መጋቢት 1-14
⏱️ ሰዓት፡ ከ 11፡30 - 1፡00 ሰዓት
📍 ቦታ፡ ቤዛ አፍሪካ የአምልኮ ማዕከል
✨ ምን እንጠብቅ
✅ የምሽት አምልኮ ክፍለ-ጊዜዎች - በየምሽቱ ጥሩ የአምልኮ ጊዜ ከተለያዩ የአምልኮ ቡድኖች ጋር።
✅ ምስክርነቶች እና አዋጆች - እግዚአብሔር ያደረገውን ማካፈል እና ቸርነቱን ማወጅ!
✅ ስለ ምስጋና ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በቤዛ ቤተ ክርስቲያን ቴሌግራም እንዲሁም ሌሎች ማህበራዊ ድረገጾች
✅ ለሀገራት ፀሎት እና ሪቫይቫል - በኢትዮጵያና በአፍሪካ ከዚህም በላይ ለውጥ እንዲመጣ መማለድ።
🎉 ታላቁ የፍፃሜ ክብረ በዓል
🔥 የአምልኮ ምሽት
🙌 ትንቢታዊ አዋጆች እና በረከቶች
🎁 ልዩ የምስጋና ስጦታ
ይህ ከአንድ ክስተት በላይ ነው - ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት ነው! አንድም ቀን እንዳያመልጣችሁ! ጓደኞቻችሁን እንዲሁም ቤተሰቦቻችሁን ጋብዙ!
🔗 ለበለጠ መረጃ፡ https://t.me/bezachurch
2. የቤተሰብ ዙም: ከነገ ጀምሮ በሚካሔደው 14 የምስጋና ቀናት ምክንያት ነገ የሚኖረን የቤተሰብ ዙም አይኖረንም። በሚቀጥለው ወር እንገናኛለን።
3. ቤዛ ኪድዝ፡ በሚቀጥሉት 3 ሳምንታት የጋራ አገልግሎት ቢሆንም የልጆች ኘሮግራም ይኖረናል። ሁሉንም ልጆች ከአማርኛ የአምልኮ ሥርዓት በኋላ (ከእንግሊዘኛ አምልኮ በፊት) ወደ ክፍላቸው ይሔዳሉ። እድሜያቸው ከ 6-11 የሆኑ ወደ ታበርናክል ይሔዳሉ፤ እንዲሁም እድሜያቸው ከ3-5 የሆኑ ወደ ቀድሞ ክፍሎቻቸው ይሄዳሉ። ወላጆች እባካችሁ ሁሉንም ልጆች ወደ ክፍላቸው እንዲገቡ አግዟቸው።
4. ላላገቡ፣ በመጠናናት ላይ ላሉና የቅድመ-ጋብቻ ሴሚናር፦
🗓 ቀን፡ ዛሬ
⏰ሰአት፡ 8:30
አላገባችሁም፣ በመጠናናት ላይ ወይም ወደ ጋብቻ መስመር ላይ ናችሁ? እንግዲያውስ ይህ ሴሚናር ለእናንተ ነው። ቀጣዩን ትልቅ እርምጃ ከመውሰዳችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁን ነገሮችን አብረን እናያለን።
💡 ምን እንጠብቅ፡-
✨ተግባራዊ ግንዛቤዎች እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆዎች
✨ በግልጽነት የምንጠይቅበት
✨ አሳታፊ ውይይቶች እና አዝናኝ ቆይታ ይኖረናል።
አብሮ ለማደግ እና ለመማር ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ! ለወደፊት ልባችንን እና አእምሯችንን እናዘጋጅ።
📍 እዚያው እንገናኝ!
የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦
የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:457
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15
የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦
ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል
የወጣቶች ፕሮግራም:- የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 3:00- 5፡00 ይካሄዳል።
የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።
ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦
ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 5:00 ሰዓት - 7:00 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት- 2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት
አሥራትና መባ
ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-ppp
በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106
አዋሽ ባንክ
01352896467801
ብርሃን ባንክ
1600010000154
ንብ ባንክ
7000025840556
አቢሲኒያ ባንክ
73893728
ሕብረት ባንክ
1180411721572013
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
1047400019649
ፖስp
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።
ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናልp ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።
ታበርናክል በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት
ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give
https://www.bezachurch.org/give-online
በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦
ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ
ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን
አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106
SWIFT CODE: CBETETAA
ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።
ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።