💬💬💬💬💬💬
Guys በጣም አዝናለሁ ለህይወቴ አስጊ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ግሩፑን ላጠፋው ተገድጃለሁ። አውቃለሁ ብዙዎቻችሁ በግሩፑ እየተማራችሁበት ነው። ነገር ግን በስሜ የሚጠቀሙ ብዙ ሌቦች ግሩፑን ለማጭበርበር ስለተጠቀሙበት በinbox ብዙ ዛቻ እየደረሰኝ ስለሆነ ባጠፋው ቅር አይላችሁም ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።