በነገራችን ላይ ሀሪፍ ሶፍትዌር ኢንጅነር ከሆናችሁ በወር 3ሽ ዶላርና ከዛ በላይ መስራት ትችላላችሁ ።
አሁን ጨዋታው
ሌትም ቀንም ታግሎ professional ፕሮግራመር ከመሆን ወይም ድህነትና ስንፍና ጋር በፍቅር ተቻችሎና ተፋቅሮ ከመኖር የቱ ይሻላል ነው።
ለምሳሌ ስድስት episode ያለው ፊልም ለማየት በሚወስድብ ሰዓት ብቻ HTML and CSS 100% መጨረስ ይቻላል። አትዝናኑ አልልም ግን ደሀ እንደመሆናችን መጠን ዳቦ ተቀዳሚ መሆን አለበት ብዬ ስለማምን (በግል አመለካከት ይያዝልኝ)
አራት ልብወለድ አንብበን ይሆናል፣ ያን ያክል ጊዜ ለjavascript ብንሰጥ coding ጋር ፍቅር እስከ መቃብር ልንባባል እንችላለን 😊( ከፈለጋችሁ ፍቅር እስከ ዶላር በሉት)