ብን ያም ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ድንቅ ልጅ ነው። ተዋወቁት።
በአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ድፓርትመንት AI stream ተማሪ ነው። በትምህርት ያገኘውን እውቀት በራሱ በማዳበር ገና ሳይመረቅ ወደ ገበያው ዘልቆ በመግባት upwork ላይ top rated seller ሲሆን ፖዚሽኑም team lead ነው።
Bini upwork ላይ መስራት ይቻላል ስትለው እንደትና የት ነው መመዝገብ የሚቻለው አይልም። ምን ምን ያስፈልጋል ብሎም አይጠይቅም። የኔ ሙያ እንድህ ነው መስራት እችላለሁ ብሎም አይጠይቅም።
መንገዱን አየ በአምስተኛ ማርሽ ቆሰቆሰው። ብዙ ቪድዮና articles አነበበ፣ በቂ መረጃ ሲኖረው ሙያውን አሳድጎ ገበያውን ተቀላቀለ፣ ስኬታማም ሆነ።
ቢኒ በርታልኝ